ዜና - Page 78

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ከጠላት ዋሻ ውስጥ ላደገ ወሮበላ ውሻ ፍርፋሪህን ካሳደግኸውና አጥርህን ከሚጠብቀው ውሻህ ጋር እንዲጋራ አትፍቀድ

March 3, 2023
በመጀመሪያ እንኳን ለ127ኛው የአድዋ የድል በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ። አድዋን ስናከብር ጀግኖች መሪዎች ከሌሉ ጀግና ህዝብ ጀግነቱን የሚያሳይ ሥራ መሥራት ብዙ መሰዋእትነት እና ዘመን

EOTC ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና አደስ አበባ ሀገረ ስብከት የተሰጠ መግለጫ

March 3, 2023
የካቲት 24/2015 ዓ.ም “የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም

የዐድዋ ድል እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተዋጽዖ – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

March 2, 2023
አፍሪካዊው የነጻነት ታጋይ፣ አርበኛ፣ የዓለም አቀፉ የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ የሆኑት ደቡብ አፍሪካዊው ኔልሰን ሮሂላላ ማንዴላ/ማዲባ የዐድዋ ድል በአፍሪካ፣ በአፍሪካ አሜሪካውያን፣ በሀገራቸው በደቡብ አፍሪካና

የአድዋ ድል የጋራ ስኬታችን፤ የአንድነታችን ተምሳሌት ነው!

March 2, 2023
“ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ባለቤት ናት። ጥሩዎቹን እንንከባከባቸዋለን፤ መጥፎዎቹን እንማርባቸዋለን”  የኢዜማ ፕሮግራም ኢትዮጵያ በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች የተጋረጡባትን ፈተናዎች አክሽፋ ህልውናዋን ያስጠበቀችው በልጆቿ
1 76 77 78 79 80 381
Go toTop