ዜና በዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነት እየተስፋፋ የመጣውን የፅንፈኛ ኦሮሙማ የጥፋት ዘመቻ በተመለከተ – ቪዥን ኢትዮጵያ March 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ March 13, 2023 የዘረኛው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ በሕዝብ ትግል ተገርስሶ ከወደቀበት ጊዜ ጀምሮ በዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ መሪነት በአማራው ላይ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሙማ የዘር Read More
ዜና አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ ላይ የሕዝቡን ሮሮ ይረዳሉ!? | Hiber Radio March 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ አንቶኒ ብሊንከን አዲስ አበባ ላይ የሕዝቡን ሮሮ ይረዳሉ!? | Hiber Radio Read More
ዜና ደብረ ብርሃን የሚገቡ ተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ ነው March 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አሁን ባለው አደረጃጀትና አነስተኛ መሰረተ ልማት ተጨማሪ ተፈናቃዮችን ማስተናገድ በማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን አስታወቀ። በአንጻሩ በፀጥታ መደፍረስ ምክኒያት ከኦሮሚያ ክልል Read More
ዜና ወደ ሰላም ወይም ወደ ቀውስ፤ የትግራይ – ኢትዮጵያ ጉዳይ March 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወደ ወገኖቼ! ብዙዎቻችሁ ጽሁፍህ ባይረዝም ትሉኛላችሁ። እኔም ባይረዝም ፍላጎት አለኝ። ስንፍናዬ የሚመኘው ማሳጠሩን እንጂ ማርዘሙን አይደለም። ግን የማነሳቸው ጉዳዮች ሰፋ ተደርገው መቅረብ ስላለባቸው ብቻ Read More
ዜና እንደ ጺላጦስ እጅን ታጥቦ ከወንጀል ንፁህ ለመሆን መሞከር ያስተዛዝባል ! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ የዲያስፓራ የብልፅግና ተለጣፊዎችና የለገሰ ቱሉ ተብየ የማናለብኝነት የንቀትና የይስሙላ የቁራ ጩህት መግለጫዎች ገዳዮች ፣ አፈናቃዮች እና ግፈኞች ከደሙ ንፁህ መስለው በስልጣን ይዘልቁ ዘንድ ማህበረሰቡን Read More
ዜና ስለ ለገሰ ቱሉ እውነታዎች !! March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ አያሌው መንበር የትውልድ ቦታ: ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን። ማለትም የአማራ ሕዝብ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ በኦሮሙማ ዘረኛ ኃይል ቁምስቅሉን ከሚያይበት ማገቻ ቦታ ነው። Read More
ዜና የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አስቸኳይ ስብሰባ! | ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አስቸኳይ ስብሰባ! | ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! Read More
ዜና ማነህ ባለ ሳምንት የኦሮሙማን ሰይፍ ቆመህ የምትጠብቅ | Hiber Radio Special Program Mar 10, 2023 March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ ማነህ ባለ ሳምንት የኦሮሙማን ሰይፍ ቆመህ የምትጠብቅ | Hiber Radio Special Program Mar 10, 2023 Read More
ዜና ‘ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ F ሰጥቼአለሁ” ጋዜጠኛና የህግ ባለሙያ አበበ ገላው March 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/NJd007VU4BE ‘ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ F ሰጥቼአለሁ” ጋዜጠኛና የህግ ባለሙያ አበበ ገላው Read More
ዜና ከታሪክ ማህደር: ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገው ቅደመ ዝግጅት (ግንቦት 1955 ዓ.ም) March 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/E7nnEf2SFzM ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገው ቅደመ ዝግጅት (ግንቦት 1955 ዓ.ም) Read More
ዜና 2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal Kefale | Amhara Prosperity Party March 9, 2023 by ዘ-ሐበሻ 2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ ጦርነት እያሟሟቁ ነው! | Oromia | Dr. Yilkal Kefale | Amhara Prosperity Party 2ቱ ብልጽግናዎች ለዳግም የእርስ በእርስ Read More
ዜና እንኳን ደስ ያለሽ! (ለጋዜጠኛ መዐዛ መሐመድ) March 7, 2023 by ዘ-ሐበሻ መዐዛ ሽታ ነው፤ መልካም ውሁድ ጠረን፣ በመላ አካል ሠርጾ፣ ሕዋሳት ቀስቅሶ፣ በፍጡራን ስሜት፣ እሚሞላ ሐሴት፤ አንቺም መዐዛ ነሽ፤ በሰዎች ልቦች ውስጥ – ተስፋን እምትዘሪ፣ Read More
ዜና የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023 March 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሕዝቡን ጥያቄ መከላከያው ለመጠየቅ መድፈር አለበት | Hiber Radio With Dr Aklog Birara Mar 05, 2023 Read More
ዜና የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል March 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 23 2015 ፤ የ127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል “ጀግንነት፡ አይበገሬነት እና ጽናት” በሚል መሪ-ቃል ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከብሯል። በዝግጅቱ ላይ Read More