አይነ ደረቅ ውሸታም
ጥያቄ! በኦሮሚያ ክልል ቦረና (#Borena) አካባቢ ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli “ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያሉትን ቴክኖሎጂ የኢትዮጵያ መንግስት ለምን መጠቀም አቃተው? #BorenaDrought @FdreService pic.twitter.com/J4QXHrEYAb
— Ethio-American Development Council (EADC) (@EA_DevCouncil) February 23, 2023