ነፃ አስተያየቶች - Page 81

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሴት የሁላችንም እናት በመሆኗ ሠላምን እና ዳቦን አጥብቃ ትሻለች – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ 

March 9, 2022
በመጀመሪያ  ፈጣሪ አዳምን ፈጠረ ። ቀጠለና ሔዋንን ፈጠረ ። አዳምም ሔዋንን ሴት አላት ። ከእርሱ ቅንጣት አጥንት ተወስዳ ተፈጥራለችና !ሴት የቀጣዩ ትውልድ እናት መሆኗንን

አዲስ አበባ ሌላዋ የዘመናችን የኢትዮጵያ ወልቃይት! – ፊልጶስ

March 8, 2022
የአዲስ አበባ ወጣቶች እየታደኑ እየታሰሩ ነው። የአድዋን 126 የድል ቀን   በሚኒሊክ አደባባይ መከበርና የብልጽግናን ሌብነት በአደባባይ መነገር፤  ለኢሳቷ  (ESAT) የዘመናችን ጣይቱ ብጡልና ለመሰሎቿ የሚዋጥላቸው አልሆነም።  የካራ ማር 44ኛ

የሴቶች ጉዳይ  በ2018 ከተጻፈው ትግበራዊ ተመክሮ ከጀርመን – ክፍል1 ውስጥ ተቀነጨቦ የተሻሻለ – ፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር)

March 8, 2022
የተከበራችሁ ወገኖች ሴቶች የማህበረሰቡ ምሰሶና ያለ እነሱ እሴት አገር የሚባለው የማይኖር፤  እናቶቻችን ፣  ልጆቻችን ፣  እህቶቻችን፣  የትዳር አጋሮቻችን፣  የስራ ባልደረቦቻችን፣ m አለቆቻችን  ሲሆኑ እንደ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ

ብልጽግና እና ስርዓታዊ ሽብርተኝነት-ገለታው ዘለቀ

March 6, 2022
በዚህ ምጥንና በጣም ቁጥብ በሆነ ጽሁፍ ውስጥ  በተለይ መንግስትን የተቆጣጠረውን  ብልጽግናን የሚመለከት ሃሳብ አካፍላለሁ። የዚህ ሃሳብ አላማ  ብልጽግና  ፓርቲ የመንግስትን ስልጣን  የተቆጠጠረ ስለሆነና የሃገራችን

በአብይ አህመድ ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ህዝብ ህይወቱን አጥቶል፣ አንድ ትሪሊዮን ብር ንብረት ወድሞል!!!

March 5, 2022
ፂዮን ዘማርያም ክፍል ሁለት (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOM የህወሓት ጦር አበጋዞች ከኢትዮጵያ የዘረፉት ከባድ መሣሪያዎችና ተወንጫፊ ሮኬቶችና ሚሳኤሎች!!!      በዶክተር አብይ አህመድ አራት አመታት የሥልጣን ዘመን  ውስጥ

የዓባይን እናት ውሀ ጠማት! ምንኩስናና ኢትዮጵያ! – በላይነህ አባተ

March 4, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በባለጊዜዎች የስልጣን ጦርነት ምክንያት ሕዝብ በወሎ፣ በሸዋና በጎንደር በሚታጨድበትና በሚሰደድበት ሰሞን ምእመናን በማረጋጋት በጎ ተግባር የተሰማሩ የአንድ መነኩሴ አባት ሥም ብቻ

ኢትዮጵያውያን አድዋ ላይ ያሸነፉት የአለምን ህግ ነበር – ይርጋ ገላው

March 3, 2022
የሃገራችን ህዝቦች መልካቸውም፣ ባህላቸውም፣ ሃይማኖታቸውም፣ ቋንቋቸውም፣  ታሪካቸውም፣ ፍላጎታቸውም፣ ስነልቦናቸውም….  ተመሳሳይ ነው።  ተመሳሳይ ማለት “አንድ” ማለት አይደለም። ልክ ከአንድ ምድር ላይ እንደሚበቅሉ ልዩ ልዩ እጽዋት፣ 
1 79 80 81 82 83 250
Go toTop