ነፃ አስተያየቶች - Page 82

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አድዋን ከሚኒልክ የመለየት አባዜ የኦነጋውያን ቅዥት – ጥሩነህ

March 1, 2022
አፍሪካውያን የሚኮሩበትን የነጻነት ፈና ወጊ የኦሮሞ ጽንፈኖች ያፍሩበታል፤ ይጠሉታል። በነሱው ልክ ሊያወርዱት የተገኘውን አጋጣሚ ሁሉ ይጠቀማሉ። በትናንትናው የውሽት ትርክት ላይ እንደቆሙ ዛሬን መኖር ተስኗቸው

በጦርነቱ ማን ድል አደረገ?  በቀጣዩ የወያኔ ዳግም ወረራስ ማን ድል ያደርጋል? —ፊልጶስ

February 28, 2022
ቁስላችን ሳይደርቅ፣ እንባችን ሳንጠርግ፣ ነፍስ ይማር ሳንባባልና  ከተፈናቀልንበት ሳንመለስ፣ ”በድል ያጠናቀቅነው” ጦርነትም እንደቀጠለ ፤ እንደገና  ለሌላ ለባስ ጦርነት እየተደገስን መሆናችን ሳይ፤ “በ’ርግጥ በዚህ ጦርነት

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ይሟጠጣል!!!

February 27, 2022
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)    ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹መለስ ዜናዊ ኤርትራን አስገንጥሎ ገዛ፣ አብይ አህመድ ትግራይን አስገንጥሎ ይገዛል!!!›› ቃል ለምድር ለሰማይ!!! የጫካ ኢኮኖሚ

”—-መስማማት ካቃታችሁ በቃ ይገደል!—” ፊልጶስ

February 25, 2022
ከወለጋ፣ አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ ደብረ-ብርሃን፤ ከደብረ-ብርሃን አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ አርሲ፤ ከአርሲ መርሲ——- ይቀጥላል። እቃ ወይም ኮንትሮባንድ እየተጓጓዘ አንዳይመስልን፤ ወይም የሰላም ተጓዥ፤ አንዳይመስለን።
aklog birara 1

ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም

February 23, 2022
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሆይ! የኢትዮጵያን ህዝብ ለምን ያህል ግዜ ይከዱታል? – ፊልጶስ

February 22, 2022
 የእፍሪካ አምባገነኖች ወደ ስልጣን ሲመጡ ለህዝባቸው  የማይገቡት ሰናይ  ቃል የለም፤ ጦርነትን ወደ ሰላም፣ ድህነትን ወደ ሃብት፣ ኋላቀርነትን ወደ ሥልጣኔ፤ በአጠቃላይ ለህዝባቸው “ምድራዊ ገነትን”

አገረቢሱ ባለአገር – በገዛ አገሩ የመኖር መብቱ ተገፎ (አገሬ አዲስ)

February 22, 2022
15-06-2014  (22-02-2022)    በ አገሬ አዲስ ባለንበት ዘመንና በሰለጠነው ዓለም አገር እያለው አገረቢስ መሆን ግራ ከማጋባቱም በላይ ይሆናል ተብሎ የማይጠበቅ ነው።ባልተወለደበትም ሆነ ጭራሽ በማያውቀው፣ ለቤተሰቡም

ጥሪ ለኢትዮዽያ እውነተኛ አፍቃሪዎች – ጥሩነህ.ገ

February 21, 2022
አንድ ያላት እንቅልፍ የላት ነውና የምንወዳት ሃገራችን የቁልቁል ጉዞዋም ከመቸውም በላይ እየተፋጠነ ነው: ውስጧ እየተቦረቦረ ነው፤ይጠብቋታል ያልናቸው በአቅም ማነስም ይሁን ፍላጎት በማጣት  የሃገራችንን ትርምስ ለማስቆም አልቻሉም። ከወያኔ ያላነሰ የኦሮሚያ
1 80 81 82 83 84 250
Go toTop