ነፃ አስተያየቶች - Page 84

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መግለጫ “ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ ግን ጾመኛ ነኝ!”

February 11, 2022
አቻምየለህ ታምሩ_የታሪክ ተመራማሪ! የታሪክ ተመራማሪው እና ተንታኙ አቻምየለህ ታምሩ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያወጣውን መግለጫ — “ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ [ግን] ጾመኛ ነኝ!” እንደማለት

የሰሚ ያለህ! ጋሰለ አረሩ፤ ‘የአማራ ብልጽግናም” ብአዴን፤ ብልጽግናም ይህ አድግ ነው!

February 10, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የጥበብ መጀመርያው እግዚአብሔርን መፍራት እንደ ሆነው ሁሉ አማራን ተመጥፋትና አገር አልባ ተመሆን ለማዳንም የመጀመርያው ጥበብ የተንኮል ቁማር ተጫዋች ይህ አድግንና ጂላንፎው

ለመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን ፍልስፍናና ስነ-ምግባር አለን ወይ? – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

February 9, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 8፣ 2022 ሁላችንም እንደምናውቀው በተለይም የሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የክርስትናን ሃይማኖት ከተቀበሉት አገሮች ውስጥ ከአርሜንያ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚቆጠር ነው። በሁለቱ አገሮች መሀከል ማን

ብልፅግና ሆይ ራስህን ከሰቀልክበት ጉም በጊዜ አውርድ፣ ነገ ሌላ ቀን ነውና!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] 

February 8, 2022
የብልፅግና መንግሥት ሆይ! ናዚስት ህወሃትን እንደ ድርጅትና እንደ ‘ክልላዊ’ መንግሥት ከኢትዮጵያ ካንሰርነት የማስወገድ ፍላጎትህም አላማህም ስላልሆነ ናዚስቱ በከፈተብን ጦርነት ላይ ያለማሰለስ በተደጋጋሚ እንደ መንግሥት

ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል !!! የትግራይ አገረ ስብከት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመነጠል

February 7, 2022
ከአንድ ክ/ዘመን በፊት የተተከለዉን ከፋፋይ የአገር ክህደት ሴራ ዛሬ አንደ አዲስ ደራሽ ዉኃ ማድረግ እና ሰሞነኛ አድርጎ ማጮህ ለዓመታት እንደሰደድ ዕሳት እየተስፋፋ ያለዉን ድህነት፣

ለሴረኞች እየመሸ ይመስለኛል በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው  ሁሉ ይገለጥ ዘንድ ነው – ሰርፀ ደስታ

February 7, 2022
በአይናችን የምናየውን እውነት እየካድን ሕሊናችንን ሸጠን በሚስኪኖች ሞትና ሥቃይ ላይ ኑሮአችንን እየገነባን ይሄን ሁሉ የሚያይ አምላክ የለም በሚል ብዙዎች በሰው ፊት ቅዱስ መስለው የታዩባቸውን

ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ

February 6, 2022
የጎሣ ብዝኃነት ባሉባቸው ሀገሮች ብሄርን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ስርአትን ማዋቀር በብዙ ምሁራን ዘንድ እንደ አደገኛ አካሄድ የሚወሰድ የሀገርን ሉአላዊነትና የሕዝብን አንድነት የሚያናጋ ፣ የጎሳ

መኪና አሳዳጅ ውሾች! – በሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

February 6, 2022
” ቤተ መንግሥት ስንገባ ምን ማድረግ እንዳለብን በቅጡ አላሰብንበትም፡፡ የነበረውን ስለ ማስወገድ እንጂ የተሻለ እንዴት እንደምናመጣ በደንብ አልሠራንም፡፡ ቤተ መንግሥቱን ከውጭ ስታየውና ውስጡ ሆነህ

እመኑኝ፣ “ኦሮምያ” የተፈጠረችበትን ቀን ትረግማለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

February 5, 2022
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) አነሳሴ አስደንጋጭ ነው፡፡ ርዕሴ ብዙዎችን ያስደነግጣል፡፡ የጠ/ሚኒስትሬን ብልጣብልጥ የአነጋገር ዘይቤ ልዋስና እኔም በርዕሴ እጅጉን ደንግጫለሁ፡፡ እውነቱ ግን ይሄው ነው፡፡ እውነትን

ብልፅግና ሆይ ወይ ሥምህን ቀይር ። ወይም ደግሞ ድህነትን ማስፋፋትህን አቁም!! – ሲና ዘ ሙሴ

February 5, 2022
 ሰሞኑንን የማፍረስ ዘመቻ በአዳማ አንዳንድ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው ። የማፍረስ ዘመቻውንም እያከናወነ ያለው የከተማው አሥተዳደር ነው ። አሥፈፃሚዎቹም ለፀጥታና መረጋጋት ይበጃሉ ተብለው ከየጎጡ የተመለመሉ
1 82 83 84 85 86 250
Go toTop