ነፃ አስተያየቶች ይድረስ፡ ያቶ ደመቀ ኦነጋዊነት ለማይታያችሁ ዓይነ ግንባሮች – መስፍን አረጋ February 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ ደመቀ መኮንን ወሎ የኦሮሞ ነው በሚለው በኦነጋዊው በዐብይ አሕመድ ስብከት ታውሮ ወደ ኦነጋዊነት ተቀይሮ፣ ከመምህሩ ደቀመዝሙሩ እንዲሉ ከራሱ ከዐብይ አሕመድ በላይ ጽንፈኛ ኦነጋዊ ሁኖ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሃገራዊ ምክክር ፅንሰ ሃሳብ ፣ ተግዳሮቶችና ሊታዩ የሚገቡ አጀንዳዎች፣ – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ February 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሃገራዊ የምክክር መድረክ ግጭቶችን የመፍቻ ታላቅ ቁልፍ መሳሪያ ነው “ “National Dialogues: A Tool for Conflict Transformation” የተባበሩት መንግስታት /UN/ ኢትዮጵያ ሃገራችን ታሪካዊና በህላዊ የሆኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉም ነገር ወደ አፋር ግንባር!!! ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ህወሓትን መደምሰስ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የጦረንቱ ዋና መሰረት ስርዓቱ ነው። የዚህ ሰፊ ትንተና ዋና አላማ ያለውን ሰው ሰራሹን የዘውግ መከፋፈልና ጥላቻ (Ethnic division and polarization) ለማጠናከርና ለማባባስ አይደለም። Read More
ነፃ አስተያየቶች በፋኖ ደም ሊነግድ የገባው የለንደኑ ወራዳ ፣ ልክስክስ፣ ይሉታቢስና ውታፍ ነቃይ ዲያስፖራ – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ መቸም እኔ ዲያስፓራ/Diaspora/ ከሚለው የእንግሊዝኛ የቁም ትክክለኛ ተነፃፃሪ ትርጉም አንፃር የኢትዮጵያው ዲያስፖራ ለየት ያለ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል እላለሁ። እንደ እኔና መሰሎቹ በተለይ የእንግሊዙ ዲያስፓራ Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግስት ከህወሀት ጋር ድርድር እያደረገ እንደሆነ እየሰማን ነው – መሳይ መኮነን January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ የህወሀቱ መሪ ደብረጺዮን ይህን የሚያረጋግጥ ነገር ትላንት ለአንድ የውጭ ሚዲያ ተናግሯል። ጠ/ሚር አብይም በአንዳንድ መድረኮች በገደምዳሜም ቢሆን ገልጸዋል። ለምን በይፋ ድርድሩን ማካሄድ እንዳልተፈለገ የሚታወቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኃያላን ሆይ የእግዘብሔርን አይን እንዳትወጉ ተጠንቀቁ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬና አሁን ፤ ከመቅፅፈት ” የሦሥተኛው የአለም ጦርነት ይጀመራል ። ” እያልን እየሰጋን ነው ። ” ሦሥተኛው የዓለም ጦርነት ከተጀመረ ፣ አራተኛ ብሎ ነገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ኪነ-ፋኖ እንደ ጥምቀት በቅርስነት ተመዝግቦ በየዓመቱ መከበር ያለበት የነፃነት ሃይማኖት ነው! – በላይነህ አባተ January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ኪነ-ፋኖ ተኢትዮጵያ መንጭቶ መላው አፍሪካን፣ መካከለኛው ምስራቅን፣ ኤስያንና ላቲን አሜሪካን ያጥለቀለቀ የነፃነት ሃይማኖት ነው፡፡ ኪነ-ፋኖ ሳይነኩ ያለመንካትን፣ ነፃነትን አሳልፎ ያለመስጠትን፣ የሎሌነትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር “ወዴት ወዴት፣ ነገሩ ሳይቋጭ፣ ከአረንቋው ሳንወጣ!!!” – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሃገሬ ሰው እንዲያው በዘያዊው ቋንቋ እያዋዛና እያጣቀሰ ሲወያይ አንጀት ያርሳል። ከሰሞነኛው ከክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን የስልጣን መልቀቅ ዳርዳታ ጋር ተያይዞ “ሳይካካ ተቦካ”ና “ምን ተይዞ ጉዞ” Read More
ነፃ አስተያየቶች የባቢሎን ኮሙኒኬሽን የሃገራዊ ህብረታችን ጸር ነው! – ገለታው ዘለቀ January 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ረቂቅ ነገሮችን በምሳሌ እያነሳሱ መወያየት እንዴት ጠቃሚ መሰላችሁ?። ምሳሌ (analogy) በሰዎች ህይወት ውስጥ ትምህርትን ለረጅም ጊዜ ጠብቆ የሚያቆይና ረቂቅ የሆነ ሃሳብን ግዘፍ ነስቶ በአእምሯችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ሁሉም ነገር ወደ አፋር ግንባር!! ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ህወሓትን መደምሰስ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር) January 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ኢትዮጵያን ማንም አይረዳትም። ብቻዋን ናት። ሞሰለኒን ሃሳቡን እንደገና እንዲያይ የሩሲያ የማስፈራሪያ ቃል እንኳ አላቆመውም። ምን ያድርግ? ፈረንሳዮችና እንግሊዞች አይዞህ፤ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ቅዱስ መብትህ ነው ብለውታል። አሜሪካ እንኳ ሳትቀር በተዘዋዋሪ ደግፋዋለች። አርፈሽ ተቀመጭ፤ ይኼ ነጻነት፤ ነጻነት የምትይው ትግልና መፈራገጥ ለመላላጥ ነው ብላታለች። አይ ኢትዮጵያ!” አዶልፍ ፓርለሳክ፤ ተጫነ ጆብሬ መኮነን (ተርጓሚ) የሃበሻ ጀብዱ ክፍል አንድ “የትግራይ ሕዝብ ዋና ጠላት አማራው ነው። በአማራው ህዝብ ላይ ሂሳብ እናወራርዳለን” ብሎ የፎከረውን ህወሓት/ትህነግን የሚደግፉና Read More
ነፃ አስተያየቶች ማይን ካምፕፍ (Mein Kampf) የሂትለር የጥላቻ ማኒፌስቶና ያስከተለው የዘር ፍጅት – ገለታው ዘለቀ January 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከ1941-1945 ዓመተ ምህረት ድረስ ወደር በሌለው ጭካኔ አይሁዳውያን የተገደሉበት ጊዜ ነበር :: ዓለማችን ዛሬ መጋቢት 27ቀን ይህንን ክስተት ትዘክረዋለች :: የሆልኮስት መሪ የነበረው ሂትለር Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐብይ አህመድ፡ በማንነቱ ምክኒያት እኩይ አዟሪት ውስጥ የገባ የወያኔና የኦነግ ድቃይ አውሬ – መስፍን አረጋ January 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዐብይ አሕመድ ላይ አሁንም ድረስ ተስፋ ያልቆረጥክ አማራ ካለህ ተስፋህን ቁረጥና ራስህን የራስህ ተሰፋ ለማድረግ ቆርጠህ ተነሳ፣ ተነሳሳ፡፡ የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት ወያኔ ወይም ኦነግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላም፣ ልማትና ዕድገት ለነገዋ በኢትዮጵያ – አንዱ ዓለም ተፈራ January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ እሁድ፣ ጥር ፲ ፭ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (1/23/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ አሁን ላይ ተቀምጦ የነበረን መመዘን፣ ያንን መፍረድና ማውገዝ ወይንም Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳይጸነስ የተጨነገፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራዊ ወይም ብሔራዊ ምክክር እንደ ኢትዮጵያ ላለ የፓለቲካ ”ኮምፓሱ” ለጠፋብን፤ ከአንድነት- ልዮነትን፣ ከትልቅነት – ትንሽነትን፣ ከሰላም -ጦርነትን፣ክውቅያኖስ-ኩሬ ለመረጥን አይደልም፤ ከተቻለ የዓልም አገሮችም ቢወያዩ ጠቃሚነቱ Read More