ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነትን በመንቀል ከኃዲነትን መትከል ምን ይባላል – ማላጂ January 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የ፭ ዓመት የነፃነት ዘመን ያላትን አገር ለማጥፋት ሰታትሩ የነበሩትን አሰባስቦ ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን በጠላትነት የሚፈርጂ የፖለቲካ ጉድጓድ ቆፋሪዎች የተሰባሰቡት በ1983 ግንቦት 20 ቀን ነበር፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሞሳድ የበላው ነጭ ድመት – ሱሌማን አብደላ January 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ 2021 ሊገባ ትንሽ ቀናቶች ቀርተውታል። በታሪካቸው በግብፅ መንግስት ትልቅ የሆነ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፕሬዚዳንት ሰልቫኬር ይሄ አቀባበል ምን መልዕክት እንዳለው አላወቁም። ከጁባ የበረረው የፕሬዝዳንቱ የግል Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶሮው ለ3ኛ ጊዜ ጮኽ! – ከወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ January 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ “እውነት፡ እልኻለኹ፥ በዚች፡ ሌሊት፡ ዶሮ፡ ሳይጮኽ፡ ሦስት፡ ጊዜ፡ ትክደኛለኽ።” ማቴዎስ 26 ቁጥር 34 ከወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 11 January 2022 መግቢያ ጥቅምት 24 ቀን 2013 Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራዮ ሕወሃት ” የላም አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ” ትርክት። – ተዘራ አሰጉ January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ እየ መሸ እየ ነጋ፣ ሰዓታት ቀንን ፣ ቀናት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታት እየተፈራረቁ ይነጉዳሉ። “ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል “ እንዲሉ የወልቃይት፣ጠገዴና ጠለምት ወደ እናት Read More
ነፃ አስተያየቶች በችግሮች የተሞላውን የነስብሃት ነጋ አፈታት በተመለከተ፣ ክፍል 1 ከሰይጣን ጋር እስክስታ/ዳንስ (አንዳርጋቸው ጽጌ) January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ታጥቦ ጭቃ፣ አድሮ ቃሪያ – በድሉ ዋቅጅራ January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የማያጋጭን፣ የማያዋጋን፣ የተቀበልነው ልዩነት ግለሰባዊ መጠሪያ ስማችን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ዛሬ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት፣ የማንነት ልዩነት፣ የሀይማኖት ልዩነት፣ ሰንደቅ አላማና ህገመንግስት ላይ ያለን Read More
ነፃ አስተያየቶች የ ፴ ዓመት መከራ – ማላጂ January 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ የተዘራ የጥፋት ዓረም መድብል የሆነዉ ህገ -ኢኃዴግ ( መንግስት) እ.ኤ.አ. 1994 ጀምሮ ከተተከለበት ጀምሮ በኢትዮጵያ አንድነት እና ህልዉና፣ ኢትዮጵያዊነት እና Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽም ብትሆን እውነትን ሳትቀላቅል ዋሽ ….. የሚያዉቁህ ባያምኑህም…… ነገር ግን ዋሽ …. January 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ያንተ በስፋት የተሰራጨ ውሸት እነርሱ በጃቸው ከያዙት እውነት በላይ ተሰሚነት ያገኛል (እውነቱ ቢሆን) ወያኔወች፦ አምናም ውሸት፣ ትናንትም ውሸት ፣ዛሬም ውሸት፣ ዘለአለም ውሸት፣ ውሸት ውሸት Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ጉባኤ አንዳንድ ነጣጥቦች – ኘሮፌሰር ኀይሌ ላሬቦ January 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፓብሊክ (ቃላቱ ያስቁኛል) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ጉባኤ [ኮሚሽን] ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1265 /2014 ማጽደቁን ተከትሎ ለዕጩነት የሚቀርቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብልጽግዎችና ዘፋኞች ሆይ! ሰንደቅ ዓላማችንን አትፈታተኑ! – -ፊልጶስ January 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአንድን አገር ህዝብ በውስጡ የተለያየ ሃይማኖት፣ቋንቋና ነገድ ቢኖርም፤ በአንድነት የሚያቆመውና እንደ አንድ ጥላ ሆኖ ከሚያሰባሰበው አንዱ መለያ አርማው ወይም ምልክቱ ሰንደቅ ዓላማ ነው። ሰንደቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ባንዲራ-የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ዓርማ ነዉ – ማላጂ January 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ እንደ አገር ከተመሰረተች ጀምሮ በቀስተ ደመና መልክ (ቀለም) የሚታወቀዉ አረንጓዴ ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለም የህዝብ እና የአገር መገለጫ የማንነት እና የሉዓላዊነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያውያንን በሤራ ማንበርከክ ከቶም አይቻልም – ሲና ዘ ሙሴ January 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሀገሬ ከሲአይኤ ድብቅ ና ህቡ ሴራ የሚሥተካከል ሴራ ድንገት እየተከሰተ ለህልውናችን እጅግ አሥጊ እየሆነ መጥቷል ። የሰሞኑ ከወቅታዊው የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ የፈነገጠ ድርጊት ሁሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከላይ ሆነን ስናይ – ገለታው ዘለቀ January 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፕላም አይላንድ የተባለች የፓሲፊክ ውቅያኖስ ደሴት ላይ አንዳለሁ ከዚህ በፊት ኣጫውቻችሁ ነበር። ዘወትር ጠዋት ከመኝታየ ስነሳ በምእራብ በኩል ያለውን በር ከፈተ ኣድርጌ ዐይኖቼን ጣል Read More
ነፃ አስተያየቶች የሽብርተኛ አዋጅ ደንግጎ ሽብርተኛን መፍታት ሊያመጣ የሚችለው ክስተት ምን ይሆናል? January 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) “እንደ ሃበሻ ገበሬ (አማራ ማለቱ ነው) ጠንካራ ሰራተኛ፤ እንደሱ ሌላውን ለመጉዳት የማይፈልግ፤ መብቱንና ማንነቱን እስካልተናኮሉት ድረስ ደግሞ ማንንም አስተናጋጅ ጨዋ ሕዝብ Read More