ነፃ አስተያየቶች - Page 80

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ብሔራዊ ምክክር፣ ምንነት፣ ዓላማው፣ ይዘቱና አፈጻጸሙ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

March 19, 2022
መግቢያ ዛሬ በአገራችን እየተከሰተ ያለውን ቀውሳዊ ሁኔታ ኢትዮጵያ እንደ አገር ተከስታ የታሪክ ዕድሜ ማስቆጠር ከጀመረችበት አንጻር ሲታይ መገኘት ከነበረባት ቦታ ላይ ለመገኘት አለመቻሏን ፍንትው

ለትልቁ ሰው፤ መድኃኔዓለም አቤት ብያለሁና፣ መልሴን እጠብቃለሁ!! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

March 19, 2022
በ‘‘ዘመነ መሳፍንት’’ ከሚታወቁት መኳንንት የጎጃሙ ደጃች ብሩ ጎሹ ይጠቀሳሉ፡፡ እኚህ ሰው እንደማንኛውም የዘመነ መሳፍንት የጦር አበጋዞች ጀብደኝነትና ጭካኔ የሚያጠቃቸው መሪ ነበሩ፡፡  በአንድ በኩል ንጉሠ

በኢትዮጵያ እና ህዝብ ላይ ለደረሰዉ እና ለሚደርሰዉ ኃላፊነት እና ተጠያቂነት የሚወስደዉ  ማን ነዉ ? -ማላጂ

March 16, 2022
ለኢትዮጵያዉያን ስደት እና ሞት ያላባራ የዓማታት መከራ የሚያስደስታቸዉ የዉስጥ እና ዉጭ ጠላቶች ዛሬም በአዲስ ዓይነት ተግተዉ ይሰራሉ ፡፡ ህዝቡም በተለይ የዓማራ ማህበረሰብ በሆደ ሰፊነት

ጦርነቱ የአሜሪካንና የአውሮፓውያን ነው ! ጦርነቱ ራሺያን ለማውደም የታለመና ይህንን ዕቅድ ለማክሸፍ የሚካሄድ ጦርነት ነው!

March 15, 2022
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) መጋቢት 15፣ 2022 መግቢያ የቀዝቃዛው ጦርነት ካከተመ፣ እስከ 1989 ዓ.ም በሁለቱ ኃያላን መንግስታት መሀከል የነበረው ፉክክርና ፍጥጫ ካበቃና፣ የሶቪየት ህብረት ፈራርሳ ራሺያ ሌሎችን በሶቪየት ህብረት ስር

የአማራው” ፌስቡከኛ ለምን ይወቀሳል? (ጌታቸው ሽፈራው)

March 15, 2022
(በፌስቡክ ስለታገድኩ የደረሳችሁ ብታጋሩት አልጠላም) አክቲቪስቲም ፖለቲከኞቹም በፌስቡከኛው እያማረሩ ነው። ብዙዎቹ እየተሳቀቁ ነው። በርካቶች እየታዘቡ ነው። ቀሪው ግራ ይጋባል። ለምን ግን ይሄ ሆነ? ለምን

እንደ መሪዎቻችን አሳድረን፤ የሕዝብ ጸሎት – ያሬድ ሃይለማሪያም

March 12, 2022
የግፉአን አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው! መሪዎች በድግስ የሚምነሸነሹባት፤ ሕዝብ በርሃብ፣ በጦርነት፣ በስደትና በኑሮ ውድነት የሚለበለብባ አገር፤ ኢትዮጵያ። ቅዱስ መጽሐፍ ላይ “የግፉአን አፍ ጥልቅ ጉድጓድ

የአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካና ለምዕራቡ ዓለም ተንኮል እጅ አይስጥ – ሰማነህ ታ. ጀመረ

March 11, 2022
የምዕራቡ ዓለም አስተሳሰብ ሊቀበለው የሚችል የዲፕሎማሲ ቋንቋ ምን ሊሆን እንደሚችል ማወቅ ይቸግራል። ከአሽዊዝ (Auschwitz) እልቂት በኋላ ዲሞክራሲን ለማስፈን፣ ሰብአዊ መብትን ለማስከበርና የሕግ የበላይነትን ለማስፈን

በወያኔ-ኢህአዲግ ላይ  የተደረተው ኦህዲድ-ብልጽግና  እየተተረተረ ነው፤ ቀጣዮስ? – –ፊልጶስ

March 11, 2022
አንድ መንግሥት፤ እንደ መንግሥት አገረ መንግሥት  የሚያሰኘው ሁሉንም ማሟላት ባይችል እንኳ’ መሰረታዊ የህዝብን ደህንነትና የአገርን ልዕልና ማስከበር ሲችል ነው። ያለያ በተለምዶ የከሸፍ መንግስት (ፌልድ ስቴት)
1 78 79 80 81 82 250
Go toTop