ነፃ አስተያየቶች - Page 83

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
aklog birara 1

“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

February 18, 2022
—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም

“መላ ወይሥ ዱላ!? “ (የትኛው ይበጀናል?) – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

February 18, 2022
አባ መላዎችን ለማብዛት ከፈራን ፣ አባ ዱላዎች እየበዙ ይመጣሉ።  ይኽንን ለሰከንድ እንኳን መጠራጠር ታላቅ ጅልነት የወለደው ውድቀት ያስከትላል።  ፀሐፊው ቀጥሎ ያለውን ቀጥተኛ እውነት ለመፃፍ

የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ መነሳት የለበትም የሚል ተቃውሞ የገጠመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

February 17, 2022
ሲሳይ ሳህሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመላው አገሪቱ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ፣ በርካታ የምክር ቤቱ

ይድረስ ለአገር ወዳድ ወገኖቼ በያላችሁበት- ምንድነው የተፈለገው? – ከአባዊርቱ!

February 16, 2022
ቆም ብላችሁ አስተውሉ በተለይም ብዙ የማከብራችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖች:: እንዴት በ 4ኛውም አመት አንድ አይነት ስህተት እንሰራለን? እንደምንስ ወያኔ ዛሬም በስሜታችን ይጫወታል? እንደምንስ የነ ጄ/አበባውን

ከወዲሁ ጥላ ያጠላበት የሀገራዊ ምክክር – Natioan dialogue ጉዳይ – ያሬድ ሃይለማሪያም

February 15, 2022
የብሔራዊ ምክክር እንዲካሄድ ገና በጠዋቱ ህውሀት መራሹ ኢህአዴግ መንገዳገድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በብልጽግና እስከ ተተካበት ጊዜ ድረስ መንግስትን ሲወተውቱ ከነበሩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ነበርኩ።

የሰውነት ክፍሎችን አገልግሎት ከማያውቅ ባለሥልጣን ይሰውራችሁ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

February 14, 2022
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዚህን መጣጥፍ ርዕስ ላደርግ ያሰብኩት “አማራንና ኢትዮጵያን መሳደብና ማንጓጠጥ – የወቅቱ ፖለቲካ የይለፍ ቃል” የሚል ነበር፡፡ ግን ረዘም ስላለብኝ ቀየርኩት፡፡ ይህን

ሥልጣናችሁን አስረክቡ!   ለጥንቱ  ኢህዲን፣ ለትላንቱ ብአዴን፣ ለዛሬው የአማራ ብልጽግና

February 13, 2022
ከዚህ በታች  የማሰፈረው ሃሳብ እንደመነሻ ነው። ስለዚህም  በሃስቡ የሚያምን እንዲደግፈው፣ የማያምን  ደግሞ እንዲተችበት ወይም አማራጭ የመፍትሄ ሃሳብ  እንዲሰጥ፤ በአጠቃላይ  ለአገራችን  በተለይም  ለአማራ ብልጽግና  መፍትሄ
1 81 82 83 84 85 250
Go toTop