ነፃ አስተያየቶች - Page 79

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ተጠያቂዎች ወያኔ፣ ኦነግ፣ ጉሙዝና ብልፅግና በሄግ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ!

March 26, 2022
ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም የዘር ማጥፋትን የሚፈፅም፣  የስብዓዊ መብት ጥስት ወንጀል፣ የጦር ወንጀልና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የሚያፍን  የብልፅግና መንግሥት ህዝብ የመግዛት ብቃትና የሟራል ልዕልና የለውም፡፡ ህወሓትና

ሕዝብ ሆይ! በእርዳታና በምጽዋእት ስም የሚዘርፍህን ሌባ አስተፋው! ተማህበራዊ ግንኙነትም አርቀው!

March 24, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አለመታደል ዛሬም እንደ አለፉት ሰላሳ ዓመታት ሕዝብ ያዋጣው ገንዘብ ተዘረፈ፤ የወጪ ገቢ ስሌት (ኦዲት) ተደርጎም አያውቅ የሚል ጩኸት ሕዝብ እየሰማ

“ምን አገባኝ!” እና “ምን አሳጣኝ ብዬ!” ያሳጡን ዕድሎች – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

March 21, 2022
ኢትዮጵያ ከ120 ሚሊዮን የማያንስ ሕዝብ ባለቤት እንደሆነች ይታመናል፡፡ በአግባቡ የሚያስተዳድር ጥሩ መንግሥት ካለ የሕዝብ ብዛት በራሱ መጥፎ አለመሆኑ ይታሰብልኝና በአፍሪካ ምድር ባለፉት 40 እና

የሂትለርና ሙሶሊኒ መጨረሻ ለአቢይና ሸመልስም አይቀርላቸውም!!

March 21, 2022
ይነጋል በላቸው “የ‹ብፁዕ አባታችንን‹ አስከሬን ለመሸኘት በሻይ ሰዓት አንድ ክርስቲያን መሳይ፣ ሁለት እስላሞች ሆነን ሄደን ነበር፡፡ ከመሃላችን ኦርቶዶክስ አልነበረም፡፡” በእግዜር እጅ የተያዘው ወፈፌው ጠ/ሚኒስትር

ሶቪየት ኅብረት ከናዚ ጀርመን ጭፍጨፋ አስጥላቸው ኔቶ ሥር የተሸጎጡ የባልቲክ አገሮች *ከጎርባቾቭ ውሳኔ መዘዝ፤ – ከጌታቸው ወልዩ (ሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ)

March 19, 2022
ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንደ ምን ሰነበታችሁ? ይህ የዛሬው ጽሑፍ የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ሶሻሊስት ሪፑብሊክ በጎርጎሮሳዊኑ ቀመር በ1940 ወደ ራሷ ግዛት የደባለቀቻቸውና ከተገነጣጠለች
1 77 78 79 80 81 250
Go toTop