ነፃ አስተያየቶች·ሰብአዊ መብት የፕሬሥ ነፃነትን፣ ከመናገርና ከመፃፍ ነፃነት ነጥሎ ማየት አይቻልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ Freedom of speech is the liberty to speak and write without fear of government restraint. It is closely linked to freedom of the Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ! ብሥራት ደረሰ June 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይሄ የሰይጣን ሽንት ከመሰል ፀረ ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጋር ኢትዮጵያን በረቀቀ መንገድ ብጥቅጥቋን ሊያወጣ እንዴቱን ያህል እየተመሳጠረ እንደሆነ ከእውነተኛ የመገናኛ ብዙኃን እየተረዳነው የምንገኘው Read More
ነፃ አስተያየቶች የህይወት አልባ መግለጫ ፖለቲካ – ጠገናው ጎሹ June 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የህይወት አልባ መግለጫ ፖለቲካ June 5, 2022 ጠገናው ጎሹ የርዕሴ አንደኛው ቀጥተኛ ትርጉም ህይወት የሌው ወይም የሞተ ለማለት ሲሆን ሌላውና እኔ ለማለት የፈለግሁበት ትርጓሜ ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰንሹ ትምርት ለፋኖ፤ ማጥቃት መከላከል ነው – መስፍን አረጋ June 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ የአማራ ሕዝብ ቤዛ ፋኖ፣ የአማራን ሕልውና ለማስቀጠል ከኦነግና ከወያኔ ጋር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል፡፡ በዚህ የሞት ሽረት ትግል ላይ ደግሞ ሁሉም ፋኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች “… አላውቅም ! የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን … ? ” ባዮቹ ፤ ቃየንአዊያን እና ባቢሎናዊያን አኛ አይደለንምን? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ። ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነት ለጊዜው ትመነምን እንደሆን እንጂ ውሎ አድሮ፣ የኋላኋላ ጨለማውን ገፋ ፍንትው ብላና ገና ትወጣለች !!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ May 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ እንደሚታወቀው በአለም የተክፈቱ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ በሚከናወኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍና የዕውቀት ሽግግር እንዲያደርጉ ያበረታታል። ይህ ሰናይ ተግባር እሰየው ቢያሰኝም Read More
ነፃ አስተያየቶች ቋንቋችንን ማጎልመስ ውጤቱ በሁሉም ዘርፍ የላቀ ነው – ባንትይሁን ትዕዛዙ May 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአንድ አገር የግል ቋንቋው እንደ ገንዘብ ሁሉ ከጥገኝነት የሚያድን፤ በሌሎች ቁጥጥር ስር ከመኖር የሚረዳ፤ የህልውናው መሰረት ነው። ገንዘብን/ዶላሩን ምንዛሬውን በመቀያየር ጥገኞችን እንደሚአሰቃዩ ሁሉ በቋንቋውም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ሕዝብና የአጭቤ ዜናው አባት አማራጠሉ ቢቢሲ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ “Ethiopia’s government has launched a crackdown against a powerful and increasingly autonomous regional security force, in a bold, and potentially risky move to extend Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢዜማው አንዷለም አራጌ እና የአብኑ ክርስቲያን ታደለ የእሮሮና የአቤቱታ ፖለቲካ – ጠገናው ጎሹ May 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ May 28, 2022 ጠገናው ጎሹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኙት የፖለቲካ ድርጅቶች ለዘመናት ከዘለቀው እና ግዙፍና መሪር ዋጋ ከተከፈለበት የመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ብላ ብላ በዚህ ሰውዬ እጅ ትውደቅ? ፈጣሪን ምን ብንበድለው ይሆን? – ብሥራት ደረሰ May 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ዐይኔን ጨፍኜ ዝም ብዬ በዐይነ ኅሊናየ ስመለከት ብዙ ነገሮች እውነት እውነት አይመስሉኝም፡፡ ከሞላ ጎደል ሁሉም ነገር ትያትር ይመስለኛል፡፡ እውነት የሚመስሉኝ ሁለት Read More
ነፃ አስተያየቶች መጥፎው ታሪካችን እንዳይደመር ፤ ጥያቄዎቼ በአግባቡ ና በአፋጣኝ ይመለሱ – ሲና ዘ ሙሴ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ከምኒልክ ሞት በኋላ የሥልጣን ሹክቻ እና የሤራ ፖለቲካ እንደጀመራት በታሪክ ተመዝግቧል ። ኢያሱ ና ዘውዲቲ በአንድ በኩል ተፈሪ መኮንን በሌላ ጎራ በሤራ ፖለቲካ ተጠምደው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአስቆርቱ ይሁዳ እንኳን ህሊና ነበረው! – በላይነህ አባተ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ “በዚያን ጊዜ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ እንደተፈረደበት አይቶ ተጸጸተ፤ ሰላሳውንም ብር ለካህናት አለቆችና ለሽማግሎች መልሶ ንጹሕ ደም አሳልፌ በመስጠቴ በድያለሁ አለ፡፡ እነሱ ግን እኛስ ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቋራው ጉድጓድ የማይታየው፣ የማይጨበጠው፣ የማይዳሰሰው. ግልጥልጥነቱ አይቀሬ ነው!! – ከ አኒሳ አብዱላሂ May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ 18.05.2022 ከ 200 አመት በፊት አንድ ጆን ሚሼልት የተባለ እንግሊዛዊ የጂኦሎጂ (Geology) ተመራማሪ ከከዋክብቶች የቁስ አካል ክብደት ጋር በተያያዘ ስለ ጠቋራው ጥልቀት ወይንም ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይህ ሁሉ ላንቺ ነው እናታለም! – በነስረዲን ኑሩ May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 17/2014 ይህች ሀገር፤ ጡቶቿን አጥብታ ሰው ባደረገቻቸው፣ አስተምራ ለወግ ማዕረግ ባበቃቻቸው የገዛ ልጆቿ በተደጋጋሚ ክህደት ተፈጽሞባታል፡፡ ለዘመናት ያጎረሱ እጆቿ ተነክሰዋል፡፡ ወተቷን ጠጥተው፣ ከሜዳዋ Read More