ነፃ አስተያየቶች ሰሞንኛው ደሴን በጨረፍታ July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቶ ብስራት ወ/ሚካኤል ከአዲስ አበባ 401 ኪሎ ሜትር በስተሰሜን በምትገኘው ታሪካዊቷ የወሎ ክፍለ ሀገር(የአሁኑ ደቡብ ወሎ ዞን)ከተማ ደሴ ልክ እንደ አዲስ አበባ የክረምቱ ዝናብና Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲሲ 2013 – ክንፉ አሰፋ July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክንፉ አሰፋ ስለ ኢትዮጵያውያን ብዙ የሚያውቁ ፈረንጆች ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ጠንቀቆ ማወቅ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። “ስለ ሕዝቡ ለመጻፍ የሚፈልግ አንድ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዳዩ የመብት እንጂ የፖለቲካ አይደለም July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም እንደ ጆርጅያ፣ አላባማ፣ ሚሲሲፒና ቴክሳስ በመሳሰሉ የደቡብና የደቡብ ምዕራብ የአሜሪካ ግዛቶች የጥቁር አሜሪካዉያን መብት በግፍ የሚረገጥበትና ወቅት ነበር። ነጮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ልብ የሚነካ ግጥም፡ ‘የህጻኑ ጥሪ’ መታሰቢያነቱ ለ እስክንድርና በግፍ ለታሰሩ ወላጆች (በድምጽ) July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ http://youtu.be/KQYQ2b9PU7o Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኔልሰን ራህላሂላ ማንዴላ! July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ቴዲ – አትላንታ) ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ሰማሁ። ታዲያ እስከዛሬ ስንቀራፈፍ ልነግርዎት ያሰብኩትን ሳልነግርዎ ነገር ቢበላሽ ጸጸት እንዳይሰማኝ ስል፣ በህይወት እያሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፌዴሬሽናችን ለዘላለም!! ኮሚቴዎቹ ግን…” MD 2013 July 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ገዛክኝ አትላንታ መቼም እንደ አሜሪካ ባለ ሃገር ከአንድ ሃገር ወደሌላ… በተለይም ከ ስቴት ስቴት ለመጉዋዝ ሲያስቡ እክሎች አይጠፉም እና ባጋጠመኝ መለስተኛ የመኪና አደጋ Read More
ነፃ አስተያየቶች የወጣት ተስፋዬ ተካልኝ የ23 ወራት ‘አጥንት የሚሰብር፤ ዘር የሚያመክን’ የግፍ እስርና ግርፋት ሲዖል July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከየጎንቻው … ለወራት ሳይሆን ለዓመታት የተጠበቀችው ብርቅዬ ፀሃይ እንደ ባህር በተንጣለለው የአውሮፓ ሰማይ ላይ ደምቃ፤ሙቃ እየፈካች፤ የአገሬው አባወራና ቤተሰብ ሁሉ ልብስና ‘ትጥቅ’ አስፈትታ ከጠዋት Read More
ነፃ አስተያየቶች ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ “ኢሳት የማን ነው?” በሚለው ዙሪያ ተናገሩ (ቪድዮውን ይዘናል) July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ሐሙስ በሜሪላንድ የኢሳት 3ኛ ዓመት በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል። በዚህ የኢሳት 3ኛ ዓመት ላይ በተደረገ የገቢ ማሰባሰብ ቁጥሩከወትሮው በዛ ያለ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የሮመዳን ዋዜማ እና ሮመዳን በሳውዲ አረቢያ! – ከነብዩ ሲራክ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ እንኳንስ ለኔ ቢጤ አፍላ የጎልማሳነት እድሜውን በሳውዲ እየገፋ ላለ ላንድ ሰሞን ጉብኝት ሳውዲን የመጎብኘት እድልን ላገኘ የሮመዳን ወር የጾምና የጸሎት ወር ልዩና የማይረሳ ትዝታ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወያኔና ብልሹ ምግባሮቹ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባይሌ ደርሰህ ምህረቴ 07/07/2013 የወያኔ መንግስት በሰይጣንና በኣጋንንት ኣነሳሽነት ተከታዮችን በማሰባሰብ የኢትዮጵያን ህዝቦች ሲበድሉ፣ሲረግጡና ሲገሉ ይታያሉ ይህን ስራቸዉን በግልጽ መቃዉም ኣለብን፥ ዛሬ ወያኔወች ያደረሱት Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ የብርሃን ልክፍትን በጨረፍታ (ደረጀ ሀ.) July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ የመጽሐፉ ርዕስ፦ የብርሃን ልክፍት(ስብስብ ግጥሞች) ደራሲ፦ ዮሐንስ ሞላ የሽፋን ምስል ዳዊት አናጋው ገጽ፦108 የተካተቱት ግጥሞች፦72 ዋጋ፦ 28 ብር (18 ዶላር) ብዙ ጸሀፍያን (ገጣምያን) የራሳቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያዊያን ትግል – (ክፍል አንድ)፡ የመድረክ የአደባባይ ውይይትን በመንተራስ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፭ ዓመተ ምህረት ከአንዱ ዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ የአንድነት ፓርቲ ግምገማዉንና የመድረክ አመራር መልሱን በአደባባይ ማቅረባቸው ታላቅ በር ከፋች ጥረት Read More
ነፃ አስተያየቶች ክብሪት የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮት – (በያሬድ አይቼህ) July 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ በያሬድ አይቼህ ፥ ጁላይ 5፥2013 በቱኒዚያው ህዝባዊ ንቅናቄ የተጀመረው የአረቡ ህዝብ ቁጣ ፡ እንደገና ሌላ የግብጽ ፕሬዘደንት ከስልጣን ገፍትሮ ጣለ። በቲኑዚያ የተጫረው ፡ የሊቢያውን Read More
ነፃ አስተያየቶች ያለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ፖለቲካ – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ July 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ የዕለቱን ንግግራቸውን የጀመሩት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የታወቀውን የሩስያ ሥነ ጽሑፍ ሰው አሌክሳንደር ኸርት ሰርን አባባል በማስቀደም ነበር። ይህ ጸሐፊ ‹‹ታሪክ Read More