ነፃ አስተያየቶች አቶ ቡልቻ ከአንድነት ፓርቲና አባላት አናት ላይ መቼ ይወርዱ ይሆን ? July 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከኢንጂነር ዘለቀ ረዲ የተከበራችሁ አንባቢያን ባለፈው ሳምንት በተቃጠርነው መሠረት ዛሬም ስለወሎ ትንሽ ልበላችሁ። የደቡብ ወሎ ዋና ከተማ ደሴ ደርሰው ሐይቅን ፣መርሳን፣ ጉባ ላፍቶን፣ ኡርጌሳ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብሮድካስት ይፍረስ ጥያቄና ፓርላማው!!! ዳንኤል ተፈራ July 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳንኤል ተፈራ ዛሬ የነበረው የፓርላማ ውሎ ከቀደሙት በይዘት፣ በአጠያየቅ፣ በመልስ አሰጣጥና በማፅደቅ ከቀደሙ ስብሰባዎች ምንም የተለየ ነገር አልነበረውም፡፡ የሚንስትሮች ሹመትም ቢሆን የሚጠበቅ ነው፡፡ ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዘመቻ ቴዎድሮስ – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር (ግርማ ካሳ) July 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ግርማ ካሳ) Muziky68@yahoo.com ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ያለ መታደል ጎንደርን በአካል አላውቃትም። ነገር ግን እንደ ማንም ኢትዮጵያዊ በልቤ ዉስጥ ልዩ ቦታ አላት። ያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ ድምጻዊያን አምና በዳላስ ዘንድሮ በሜሪላንድ July 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ http://www.youtube.com/watch?v=levsOdg5j48 ጥበቡ ተቀኘ ባለፈው አመት የአሜሪካን እትዮጵያዊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት በተከፈለበት ጊዜ ብዙ አርቲስቶቻችን ጥሩ ጥሩ ዳጎስ ያለ ብር በአላሙዲን ተከፍሏቸው ዲሲ ሲመጡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አውራምባ ታይምስ እንደ ወንዳ ንብ አንዴ ተኩሶ ሞተ! July 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ አዜብ ጌታቸው ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/07/awramba-dies-at-early-age.pdf”] Read More
ነፃ አስተያየቶች የጃዋር ቃለምልልስ በፓልቷክ July 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ አይቼህ – ጃዋር መሀመድ እንግዳ ሆኖ በፓልቷክ ዛሬ እሁድ ቀርቦ ነበር። ቃለ-ምልልሱን ከ1000 በላይ ሰዎች አዳምጠዉታል። ዋናዎቹ ጠያቂዎች የሲቪሊቲው አባ-መላ (አቶ ብርሃኑ እርገጤ) Read More
ነፃ አስተያየቶች “አማራው ያሬድ አይቼህ” ደግሞ ምን ፍጠሩ እያለን ይሆን? July 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ብሥራት ደረሰ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል፡፡ የወደቀም ግንድ ምሣር ይበዛበታል፡፡ ኢትዮጵያም ቀን ጣላትና፣ ቀን ጣላትናም በጠላቶቿ እጅ ወደቀችና፣ በጠላቶቿ እጅ ወደቀችናም የድፍን ስድና መረን Read More
ነፃ አስተያየቶች U.S. Double-talking Human Rights in Ethiopia, Again! July 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ As my readers know, I enjoy watchin’ American diplomats chillin’ out and kickin’ it with African dictators. I like watchin’ ‘em kumbaya-ing, back-pattin’ and Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለ ጀዋር መሓመድ – በአብርሃ ደስታ June 30, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድ ጓደኛየ አንድ የተቀናበረ ቪድዮ በፌስቡክ ገፄን ለጠፈልኝ፤ እንዳነበው እየጋበዘኝ መሆኑ ነው። ቪድዮው ስለ ጀዋር ነው። ግን የሌሎች ሰዎች ስሞችም (የኔን ጨምሮ) ተጠቅሷል። ልጁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠቃሚ የትግል ግብአቶች June 29, 2013 by ዘ-ሐበሻ ክፍል አንድ 1 . መግቢያ ህወሃት ኢህአዴግ ባለፉት ኢትዮጵያን በመራባቸዉ አመታት አገሪቷን እና ህዝቦቿን በግፍ ሲመራ ለመቆየቱ ምስክሮቹም ተጠቂዎቹም እኛዉ ነን። ለዚህ ጥቃታችን መፍትሔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን – ከያሬድ አይቼህ June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ አይቼህ – ጁን 28፥2013 የኦሮሞ-አማራ ምሰሶነት ንድፈ-ሃሳብ በቀረበበት በዚህ ሰሞን ፡ አቶ ጃዋር መሃመድ በአልጀዚራ ቲሌቪዥን ላይ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ … ኢትዮጵያዊነት ያለፈቃዳችን Read More
ነፃ አስተያየቶች ስብሃት ነጋ “እውነት” ሲያዳልጣቸው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሽማግሌው ስብሃት ነጋ ከጥቂት ቀናት በፊት በሰጡት ቃለ-ምልልስ አስበውት ይሁን ሳያስቡት “እውነት” አምልጧቸዋል። አጥብቀው ያነሷቸው የሙስና ጉዳዮች ራሱን የቻለ « አላማና ግብ » አላቸው። Read More
ነፃ አስተያየቶች የትኛው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው? June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከያሬድ ኤልያስ ከሰሞኑ በአብዛኛው ሶሻልሚዲያ ላይ የምንመለከተው ወይም የምናነበው ቤቴልሄም አበራ(ቤቲ) የተባለች ወጣት ኢትዮጵያዊት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ትእይንት (show) ላይ ከሴራሊዮኑ ቦልት ጋር ፈጸመችው Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያው ሥውር መንግሥት June 28, 2013 by ዘ-ሐበሻ ይነጋል በላቸው ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ ኢትዮጵያን ማን እየገዛ እንደሆነ ከግምት ያለፈ ዕውቀት የለኝም፡፡ በመለስ ጊዜም ቢሆን ሀገሪቱ በዕውር ድንብርና በነሲብ ነበር የየሚገርም Read More