ነፃ አስተያየቶች - Page 226

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በዝምታቸው”ኢትዮጵያን አላፈቅራትም” ያሉትን ኢትዮጵያውያን እኛም ዛሬም “ዝም” እንበላቸው????…

July 21, 2013
 ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ:: በቅድሚያ ርዕሰ-ጥያቄው አንፃራዊ መልስ የሚሻው በጣም አሳሳቢ እና :- የአገር ፍቅርን:-የሚገድል ዝምታ በኢትዮጵያውያን ላይ ሃያ ሁለት ዓመታት በመንገሱ ነው።ይህ አቢይ ጉዳይ

ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን: በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ

July 21, 2013
ታደሰ ብሩ 1.    መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው።  ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤

ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል1 በይታያል የሩቅሰው

July 20, 2013
ከፍል1 ይታያል የሩቅሰው መነሻዬ ሰመረ ዓለሙ የተባሉ ሰው፡ ካቀረቡት ጽሁፍ መካከል፡ አንዱን በማንበቤ ስለተጠቃሹ ከማውቀው እውነት ጥቂት ቆንጥሪ በሚከተሉት አርእዕስቶች በመክፈል፡ የነጠረውን ሀቅ እያነሳሁ

አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ

July 19, 2013
ከተስፋዬ ተካልኝ ኢትዮጵያንና ህዝቧን የአብሮነትን መሠረት ለመሸርሸርና ብሎም ለማጥፋት ሌተ ቀን የማይተኛዉ የህወሀት ኢህአዴግ አሸባሪ መራሹ መንግስት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ዜጎችን ማሰቃየት ከጀመረእነሆ
1 224 225 226 227 228 250
Go toTop