ዜና ኢሕአዴግ እሁድ በአ.አ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ፤ ድምጻችን ይሰማ “መንግስት ሙስሊሙን እየዘለፈ ነው” አለ August 27, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ዛሬ እንደዘገበው “አክራሪዎች በእምነት ስም የህዝብን ሰላም ለማደፍረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመቃወም እሁድ ነሃሴ 27/2005 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት Read More
ዜና Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ August 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ አበበ አካሉ የአንድነት የም/ቤት አባል ከፍቼ የሰጡት ማብራሪያ ሙሉውን ያዳምጡት ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዛሬ Read More
ዜና በሚኒሶታ የተጠራው የአባይ ቦንድ ሽያጭ ሳይጀመር ተበተነ (አጠቃላይ ዘገባ) August 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ይህ ድፍረት ነው፤ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ በሚገኝበት ከተማ ያውም ፖስተር ለጥፎ ኑ ቦንድ ግዙልኝ ብሎ መለጠፍ እብደት ነው።” ነበር ያለን በሚኒሶታ የጠራውን የቦንድ Read More
ዜና የድምጽ ቃለምልልስ የሚኒሶታውን የአባይ ቦንድ ሽያጭ ካከሸፉት አክቲቪስቶች ጋር (Audio) August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የአባይ ቦንድን ለመሸጥ የተጠራው ስብሰባ ሳይጀመር በተነሳ ብጥብጥ ተቋርጦ የቦንድ ሽያጩ ሳይሳካ ቀርቷል። ለአዳራሽና ለአንዳንድ ወጪዎች በሺህዎች የሚቆጠር ዶላር ፈሶበት የተዘጋጀው ይህን Read More
ዜና በሚኒሶታ ኢሕአዴግ ለቦንድ የተከራየውን አዳራሽ ፖሊስ ከቦታል August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ የቦንድ ሽያጭ ለማከናወን ኢሕ አዴግ የጠራው ስብሰባ ሳይጀመር ብጥብጥ መነሳቱን ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሰዓታት በፊት መዘገቧ ይታወሳል። በስፍራው የሚገኘው የዘ-ሐበሻ ዘጋቢ እንዳለው ፖሊስ Read More
ዜና Breaking News: በሚኒሶታ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ ሳይጀመር ተበጠበጠ August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሴንት ፖል ሚኒሶታ የአባይን ቦንድ ለመሸጥ የኢትዮጵያ መንግስት አዳራሽ ተከራይቶ ለዛሬ ኦገስት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከ ቀኑ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 8 Read More
ዜና ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ በቃሊቲ እስር ቤት ሕይወቱ አለፈ August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የሰብአዊ መብት ታጋይና መንግስትን ለመገልበጥ አሲረዋል በሚል ሕይወቱን በሙሉ በእስር ቤት እንዲያሳልፍ የተፈረደበት ኢንጂነር ተስፋሁን ጨመዳ በቃሊቲ እስር ቤት ሕይወቱ ማለፉን የዘ-ሐበሻ Read More
ዜና ሕወሐት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል – (ከኢየሩሳሌም አርአያ) August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶ መለስ Read More
ዜና በርካታ ቻይናውያን ሞባይል ስልኮችን በሕገወጥ መንገድ አስገብተው ሲሸጡ እየተያዙ ነው August 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሪፖርተር) ከግንባታ ሥራቸው እኩል በተለያዩ የማጭበርበርና የሙስና ወንጀሎች ስማቸው የሚነሳው ቻይናውያን፣ አሁን ደግሞ በኤርፖርቶች በኩል ቀረጥ ሳይከፍሉባቸው የሚያስገቧቸውን ልዩ ልዩ የቻይና ስሪት ሞባይል ስልኮችን Read More
ዜና ኢንጂነር ኃይሉ ሻውል፦ “ኖርዌይ ኤምባሲ ያከራየሁትን ቤቴን አልለቅም አለ” August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ያከራየኋቸውን ቤት ለመልቀቅ እምቢተኛ ስለሆኑ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳውቄያለሁ” – ኢ/ር ኃይሉ ኖርዌይ ኤምባሲ ከኢ/ር ኃይሉ ሻውል የተከራየውን ባለ ሁለት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ለ15 Read More
ዜና Sport: ሙስሊም ተጨዋችና እግርኳስ August 24, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሊሊ ሞገስ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 ላይ ታትሞ የወጣ) ፓፒስ ዴምባ ሲሴ ሃይማኖቱን አ ጥባቂ ሙስሊም ነው፡፡ እስልምና ደግሞ ወለድን መብላት ይከለክላል፡፡ የወለድ ስርዓት Read More
ዜና በአዲስ አበባ ሕዝብን ሲቀሰቅሱ የነበሩ 5 ሰዎች ታሰሩ August 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ “እኔ በአዋጅ ሳይሆን በትዕዛዝ ነው የምመራው፤ እሰር የሚል ትዕዛ ደርሶኝ አስሬያቸዋለሁ” – የፖሊስ አዛዥ (ዘ-ሐበሻ) የፊታችን እሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ዓ.ም (ኦገስት 25 Read More