ነፃ አስተያየቶች ከኦሮሞ ፖለቲካ ወደ ጃዋር ፖለቲካ? (ከመስፍን ነጋሽ ) July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወንድሜ ጃዋር (Jawar Mohamed) ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በኦሮሞ ፖለቲካ እና አሁን ደግሞ ስለኦሮሞ-ኢስላም ያቀረባቸው ንግግሮች ኮርኳሪ ሆነዋል። ኮርኳሪነታቸው የሚመነጨው ግን ሐሳቦች አዲስ ስለሆኑ አይደለም፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሃይማኖት ነፃነት ወይስ የህክምና ነፃነት? (ፕ/ር መስፍን ስለ መምህር ግርማ) July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፕ/ር መስፍን ወልደማርያም የመምህር ግርማ ነገር፤ ከእውነቱ፣ ከሆነው ነገር እንጀምር፤ ሴትዮዋ፣ ያውም የሕግ ጠበቃዋ ከዓይነ ስውርነት አሳቀቁኝ ትላለች። (ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ጀዋር እና ኢስላማዊት ኦሮሚያ (ለያሬድ አይቼህ መልስ) July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብሩክ ደሳለኝ በህይወቴ ከመጠላው ነገር ቢኖር ከንቅልፌ ሚቀሰቅሰኝና በባዶ ሜዳ ሚንጅሰኝ ሰው ነው። አንድ አማራ ሲያልፈ የሰማውን ስም ወስዶ በብእር ስም የሚያደርቀን ያሬድ አይቼህ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዜጎችን ከማሰር ለሕዝብ ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ይሻላል? ግርማ ካሳ July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ ሐምሌ 8 ቀን 2005 ዓ.ም ከአርባ ሁለት በላይ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች፣ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ዛሬ እንደታሰሩ ፍኖት ነጻነት ዘገበ። ከታሰሩት ዉስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች 30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ? July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ቴዲ – አትላንታ) ከተመሰረተ 30 ዓመት ያስቆጠረው የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሠላሳኛ ዓመቱን ከጁን 29 እስከ ጁላይ 6 በሜሪላንድ ዋሽንግተን አክብሯል። በዚህ ዝግጅት ላይ ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለጃዋራዊያን – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጃዋር ንግግር ያበሳጫቸው ብዙ የፌስ ቡክ ወዳጆቻችን ቁጣቸውን በቻሉት መንገድ ሁሉ እየገለጹ ነው። ነገሩ ከቁጣ ወይም ከውግዘት ወይም ከይቅርታ መጠየቅ ወይም አቋምን ከመግለጽ ባለፈ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና የሚሞቱበት መሬት – (ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 የሚወለድበትን መሬት ማንም ሰው አይመርጥም፤ የዘመኑ ቅንጦት ኢትዮጵያ አርግዞ አሜሪካ መውለድ ቢሆንም፣ ልጁ ምርጫው ውስጥ የለበትም፤ አንኳን ልጁ አባትዬውም Read More
ነፃ አስተያየቶች በዛሬው የተቃውሞ ሰልፍ የኢቲቪ የሀሰት ዘገባ ሲጋለጥ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከብስራት ወ/ገብርኤል ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከአራዳ የአንድነት ፓርቲ ጽህፈት የጀመረው የአንድነት ፓርቲ የጠራው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ በፒያሳ አድርጎ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦ ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ Read More
ነፃ አስተያየቶች የነፃ ሚድያ አስፈላጊነት – በኢሳት 3ኛ ዓመት (ከዶ/ር ሰይድ ሐሰን) July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር ሰይድ ሐሰን ኢሳትን አስመልክቶ ያደረጉት ንግግር በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢሳት 3ኛ በዓልን አስደግፎ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ስብሰባ ላይ የቀረበ አጭር (ንድፍ/ግርድፍ) ንግግር ከዶ/ር ሰይድ Read More
ነፃ አስተያየቶች በውኑ ድብኝት ይታጠባልን? በገለታው ዘለቀ July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኣንድ ጊዜ ታዋቂው የሰነ ጽሁፍ ሰው ጋሽ ስብሃት ገብረ እግዚኣብሄር ኣንዱን እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል:: “ስራህ ምንድነው?” “ኤዲተር ነኝ ጋሽ ስብሃት” “ኣየ ጉድ! ድብኝት ኣጣቢ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማለዳ ወግ. . .ዜጎች ከስራ አጥነትና ከድህነትን ለማምለጥ ይሰደዳሉ ፣ መብት አስከባሪ አላቸው ለማለት ግን አልደፍርም (አልጀዚራ) July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ነቢዩ ሲራክ *”በሽታውን ላልተናገረ መድሃኒቱ አይገኝም! “ አልጀዚራ ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ለስደት ስለሚዳረጉ ዜጎች ዙሪያ ያሰራጨው መረጃ ቀልቤን ቢስብው በማለዳ ወጌ ልተነፍስ ብዕሬን አነሳሁ ። Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካንን ጠላሁዋት + አሜሪካንን ወደድኩዋት = _ July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዳንኤል ገዛኽኝ አትላንታ ለኢትዮጲያ የስፖርት እና የባህል ፌዴሬሽን ምስጋና ይግባው እና በአንድነት እያሰባሰበ በየ አመቱ ደስ የሚል አይነት ትዝታ ያለው አጋጣሚ እንድናሳልፍ። በተለያዩ ስቴቶች Read More