ኢትዮጵያ ዛሬ ሩዋንዳን ካሸነፈች ተሳታፊ ትሆናለች

ጥሩነህ ካሳ ከወርልድ ስፖርት ጋዜጣ እንደዘገበው፦
ኢትዮጰያ ከሩዋንዳ ጋራ በደርሶ መልስ ጨዋታ ካሸነፈች በ2014 ደቡብ አፍሪካ በምታስተናግደው የchan ውድድር ተሳታፊ ትሆናለች. የሁለቱ ቡድናች ጨዋታ አ.አ ላይ ዛሬ ይደረጋል . ለ ውድድሩ አሰልጣኝ ሰዉነት 22 ተጨዋቾችን ይፋ አድርገዋል.
1. ሲሳይ ባንጫ
2. ሳምሶን አሰፋ
3. ደረጀ አለሙ
4. ጀማል ጣሰው
5. ደጉ ደበበ
6. አበባው ቡጣቆ
7. ስዩም ተስፋዬ
8. ብርሃ ቦጋለ
9. አይናለም ሀይሉ
10. አስራት መገርሳ
11. በሀይሉ አሰፋ
12. ሽመልስ በቀለ
13. ምንያህል ተሾመ
14. ሞገስ ታደሰ
15. ሳላዲን በርጊቾ
16. ተስፋዬ አለባቸው
17. ዳዊት ፍቃዱ
18. ቶክ ጀምስ
19. አሉላ ግርማ
20. ሚካኤል ጆርጆ
21. ገ/ሚካኤል ያዕቆብ
22. ጥላሁን ወልዴ

Previous Story

ሰበር ዜና ከጎንደር እና ደሴ ከተሞች

Next Story

ሸንጎ “ዓባይን መገደብማ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕልም ነው!” ሲል መግለጫ አወጣ

Go toTop