ነፃ አስተያየቶች - Page 225

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… “ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” (ከአቤ ቶክቻው)

July 25, 2013
እስቲ እረጋ ብለን ደግሞ እንነጋገር… ”ጭርቁምፈምቶታ ኡመታ ኢትዮጵያ” ወንድማችን ጃዋር መሀመድ እኔን ጨምሮ በርካቶች የሚያደንቁት ወጣት ነው፡፡ ሀሳቦቹ አንጀት ላይ ጠብ የሚሉ ገዢ ሀሳቦች

እስላም ኦሮሞች፣ እስላም ያልሆኑ ኦሮሞች፣ ኦሮሞ ያልሆኑ እስላሞች እና ኢትዮጵያኖች ፣

July 24, 2013
(አዩም አያኔ ዘ ኢትዮጵያ) ከላይ ያለዉ ቃል የተጳፈዉ በእንግሊዝኛ ነዉ። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ዘሬም ነገዴም ከኢትዮጵያ ነዉ።ደግሞም ኦሮሞ ነኝ። ለዝህ ጦማር መንሻ የሆነኝ አስከዛሬ

የየፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ ክፍል 1-3 ከሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት

July 23, 2013
የፀረሽብር ህጉ ከሀገሪቱ ህገመንግስት ጋር ያለው ተቃርኖ እንዲሁም የጋዜጠኞችን የስራ እንቅስቃሴ እንዴት እንደሚያፍን የሚያሳይ ውይይት ከታዋቂው የህግ ባለሙያ አቶ ተማም አባቡልጉና ከጋዜጠኛ ስለሺ ሀጎስ

የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት እና የአንድነት መሪዎች እንደ ጋንዲ! በግርማ ሞገስ

July 22, 2013
በግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ሰኞ ሐምሌ 15 ቀን 2005 ዓ.ም. የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነጻነት የሚለው ስትራተጂካዊ ዘመቻ ግቡ ምን እንደሆነ እና እድሜው ሶስት ወሮች እንደሚሆን አንድነት ፓርቲ ግልጽ
1 223 224 225 226 227 250
Go toTop