ነፃ አስተያየቶች - Page 224

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በዉጭ አገር ለምትገኙ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያዉያን ሜዲያዎች — ከሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ኋይል

August 1, 2013
በዉጭ አገር ለምትገኙ ለተከበራችሁ የኢትዮጵያዉያን፡ ሜዲያዎች፣ የድህረ ገጽ አዘጋጆች፣ የፓልቶክ ክፍሎች፣ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጆች፣ የቴሌቭዥን ስርጭት ጣቢያዎች ፡ ከሁሉ አስቀድመን ፣ በየመልኩ በዉጭ ለምንኖር

የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከፋፋዮች ሴራ አትናወጥም!!! ለአንድነት ከቆሙ ምእመናን

August 1, 2013
በስመ ሥላሴ አንድ አምላክ አሜን! የሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በከፋፋዮች ሴራ አትናወጥም!!!  ለአንድነት ከቆሙ ምእመናን  የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘርና በኃይማኖት በመከፋፈል እኩይ አላማውን በተለያየ መንገድ

የሥላሴዎች እርግማን፤ (አንድ) አዳክሞ ማደህየት (ከፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

July 31, 2013
አዳክሞ ማደህየት የወያኔ ትልቅና ዋና መሣሪያ ሆኖ አገልግሎአል፤ ወያኔ ከኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አርባ ያህል መምህራንን ያስወጣው ገና በጠዋቱ ነበር፤ ከቴሌ ከመብራት ኃይልና ከባንክ ሰዎችን

የማለዳ ወግ. . . የሳውዲዋ ልዕልት የመብት ገፈፋ ክስና የኢትዮጵያዊቷ ጉብል አበሳ (ከነብዩ ሴራክ)

July 31, 2013
የሳውዲ ንጉሳውያን ቤተሰብ አባል የሆኑት እመቤት የቤት ሰራተኛቸውን በአነስተኛ ክፍያ ከ16 ላላነሱ ሰአታት በመክፈል እና የኬንያዊቷን ሰራተኛ ፖስፖርት ለባለቤቷ ባለመስጠታቸው ተከሰው በምድረ አሜሪካ ለወህኒ

በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ አንገቷን በኤሌክትሪክ ገመድ በማነቅ ራሷን አጠፋች

July 31, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የሚያሳዝን ዜና ነው ይሄ። ኢትዮጵያዊቷ ወጣት የቤት ሠራተኛ በሳዑዲ አረቢያ ራሷን አጠፋች። ኤመሬትስ 247 የተሰኘው ድረ ገጽ እንደዘገበው ይህች ወጣት ኢትዮጵያት ራሷን ያጠፋችው

የዘመኑ መንፈስ (በእውቀቱ ስዩም)

July 30, 2013
ባገራችን ባሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣ከሁሉ በላይ ደግሞ ብርቱ

የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ወያኔ ግቢ ውስጥ ሲልከሰከስ ታዬ!

July 29, 2013
ጦቢያን ገረመው ኃይሌ በዜግነት ምክንያት ፕሬዝደንት ይሆናል አይሆንም የሚባለው ቀልድ ጉንጭ አልፋ ነው፡፡ ወቅታዊ ቀልድም ይመስለኛል፡፡ መለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን በፍላጎታቸውና በወፍዘራሽ የዜግነት ፍልስፍናቸው

ለጸረ ሙስና እና ቤቲን እንከሳለን በማለት ለዛቱ አቃቢያነ ህጎች የቀረበች ቆንጆ ፈተና => ሰምሃል መለስ ዜናዊ

July 27, 2013
ዳዊት ሰለሞን በፌስቡክ ገጹ ያሰፈረው አስተያየት፦  የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ የሚያበላሽና ለህዝቡ ማህበራዊ ሞራል ተቃራኒ የሆነ ድርጊት በመፈጸሟ በወንጀል እንከሳታለን በማለት በቢግ ብራዘርስ አፍሪካ ወሲብ

ጆሮ ያለው ይሰማል! አይን ያለው ይመለከታል! ጆሮ ኖሮት የማይሰማ፣ ዓይን ኖሮት የማያደምጥስ? – ከድምፃችን ይሰማ

July 26, 2013
ታሪኩ ተፅፏል! ጁምአ ሐምሌ 19/2005 የኢቴቪ ከ‹‹ጥቂቶች›› ወደ ‹‹የተወሰኑ›› የቃል ሽግግር! እያንዳንዷ ጁምአ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ የሚጻፍባት ገጽ ከሆነች ቆይታለች። ጁምአ የፍትሕ፣ የነጻነትና የህዝብ

የለሊት ወፍን ማን ገደላት? – (ከደራሲና ገጣሚ መኳንንት ታዬ)

July 26, 2013
ሚኒሶታ በአንድ ወቅት  የምድር አራዊትና የሰማይ አእዋፋት  ወገን ለወገንህ ተባባሉና  ሁሉም ከእያሉበት  ተጠራርተው  ሲያበቁ  በአንድ ችግር ላይ መወያት  ጀመሩ። ይኸውም በአራዊቱ  እና በአኢዋፍቱ ዘንድ
1 222 223 224 225 226 250
Go toTop