ነፃ አስተያየቶች ቤተክርስቲያንን እያስተዳደራት ያለው ማን ነው? July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከእውነት መስካሪ የክርስትና ኃይማኖት ሰዎች በእምነት የማይታየውን አምላክ በማመን የእግዚአብሔርን ሕግና ሥርዓት ፈጽመው በጌታ ጸጋና ቸርነት ለዘላለማዊ ሕይወት እንዲበቁ ማድረግ ነው። ይህም በቅዱስ ጳውሎስ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዝምታቸው”ኢትዮጵያን አላፈቅራትም” ያሉትን ኢትዮጵያውያን እኛም ዛሬም “ዝም” እንበላቸው????… July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ-ወመንፈሳዊ:: በቅድሚያ ርዕሰ-ጥያቄው አንፃራዊ መልስ የሚሻው በጣም አሳሳቢ እና :- የአገር ፍቅርን:-የሚገድል ዝምታ በኢትዮጵያውያን ላይ ሃያ ሁለት ዓመታት በመንገሱ ነው።ይህ አቢይ ጉዳይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን: በፋሽስት ጣልያን ወረራ ጊዜና እና በዘመነ ወያኔ July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ ታደሰ ብሩ 1. መግቢያ በፋሽስት ጣልያን አምስት ዓመታት የወረራ ዘመን በአገራችን የተፈፀሙ አሳዛኝ ክስተቶች አሁን በወያኔ አገዛዝ እየተደገሙ ነው። ያኔ ሦስት ዓይነት ኢትዮጵያዊያን ነበሩ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነት – ከየጎንቻው July 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድ ቃል ቋጠሮ ረቂቅ ሚስጥር፤ በቋንቋ፤ በቦታ፤ በጊዜ በኅይዎት በሃሳብ ቀመር፤ ዝጎ የማይሻግት በየብስ፤ በባህር፤ በሕዋም ሲኖር፤ የወርቅ ተምሳሌ ቀልጦ የሚጠራ በአፎት ሲነጠር፤ ዋጋው Read More
ነፃ አስተያየቶች ስለ ኮሎኔል ታደሰ ጥቂት ልበል፡ ከፍል1 በይታያል የሩቅሰው July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከፍል1 ይታያል የሩቅሰው መነሻዬ ሰመረ ዓለሙ የተባሉ ሰው፡ ካቀረቡት ጽሁፍ መካከል፡ አንዱን በማንበቤ ስለተጠቃሹ ከማውቀው እውነት ጥቂት ቆንጥሪ በሚከተሉት አርእዕስቶች በመክፈል፡ የነጠረውን ሀቅ እያነሳሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ እና አንድምታው . . . July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ በነቢዩ ሲራክ በማለዳው ከእንቅልፍ ስነቃ ለዛሬው ለማለዳ ወግ ቅኝቴን ሁለት ሰሞነኛ ትኩስ ወጎች ከፊ ለፊቴ ገጭ ብለው ጠበቁኝ ! . . አንዱ ሰሞነኛ ወግ Read More
ነፃ አስተያየቶች “በስመ ተቃዋሚ ተቃቅፎ መሳሳም” – ለትልቁ ዓላማ? (ሶሊያና ሽመልስ) July 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ zone9 ከጥቂት ጊዜያት በፊት አንድ የመጽሐፍ ዳሰሳ ዝግጅት ላይ ተገኝቼ ነበር፡፡ መጽሐፉ “ፌኒክሷ ዛሬም፣ ሞታም ትነሳለችች” ሲሆን ጸሐፊዋ የቀድሞው የሕወሓት አባልና አመራር የአቶ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሸባሪዉ ኢህአዴግና የፀረሽብር ህጉ መወገድ አለባቸዉ July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተስፋዬ ተካልኝ ኢትዮጵያንና ህዝቧን የአብሮነትን መሠረት ለመሸርሸርና ብሎም ለማጥፋት ሌተ ቀን የማይተኛዉ የህወሀት ኢህአዴግ አሸባሪ መራሹ መንግስት በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ዜጎችን ማሰቃየት ከጀመረእነሆ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትኩረቱ ወደ ጀግናዉ አጼ ዮሐንስ ከተማ – መቀሌ ! July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ካሳ Muziky68@yahoo.com ሐምሌ 11 ቀን 2005 ዓ.ም ሐምሌ 7 ቀን ደሴና ጎንደር የኢትዮጵያዉያንን ትኩረት ስበውት ነበር። በነዚህ ከተሞች የአንድነት ፓርቲ በጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትንሽ ስለጃዋራዊያን (ለፋሲል የኔአለም መልስ) July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጎሳዬ(ጆሲ) ደስታ አቶ ፋሲል የኔአለም እጄን ጠምዝዞ ክፉ ነገር ሊያናግረኝ እየገፋፋኝ ነው። “ትንሽ ስለጃዋራዊያን” በሚል ርእስ የጻፈው አስደናቂ ጽሁፉ ከልብ አስደስቶኛል። ሆኖም ግን አመለካከቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አክራሪነት በኢትዮጵያ – ጥያቄዎች ለሃጂ ናጂብ July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤል ዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com July 17, 2013 ከማከብራቸው የዲሞክራሲ አክቲቪስት መካከል አንዱ የሆኑት፣ አቶ ተድላ አስፋዉ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ ለተናገራቸው አንዳንድ አባባሎች የሰጡትን ምላሽ አነበብኩ። Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ (ከአበበ ገላው) July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከነመላኩ ፈንታ በኋላ የቆመ መርከብ የሆነው ፀረ – ሙስና ኮሚሽን July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰናይ ቃል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም አስከፊ እየሆኑ ከመጡት ነገሮች መካከል የሙስና ተግባር በጣም በጣም አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ሰዎች በአንድ ጀምበር የሚመነጠቁበት ይህ የሙስና Read More