ዘ-ሐበሻ

ሲቲ ማታን ለማስፈረም ተዘጋጅቷል

June 9, 2011
ማንቸስተር ሲቲ ለቫሌንሲያው የመስመር አማካይ ሁዋን ማታ ዝውውር 22 ሚሊዮን ፓውንድ በማቅረብ ተጨዋቹን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅሏል፡፡ የኢስትላንዱ ክለብ በጉዳዩ ዙሪያ ከቫሌንሲያው ፕሬዝዳንት ሚጉዌል

ዳልግሊሽ የዝውውር በጀቱን በጥንቃቄ ለመጠቀም አስቧል

June 9, 2011
ኬኒ ዳልግሊሽ በመጪው ክረምት ለተጨዋቾች ዝውውር ከፍተኛ ገንዘብ እንደሚመደብለት በሊቨርፑል ባለቤቶች ተነግሮታል፡፡ ይሁን እንጂ አሰልጣኙ ገንዘቡን አላግባብ ወጪ ለማድረግ እንዳልተዘጋጀ ጠቁሟል፡፡ ሰንደይ ሚረር እንደዘገበው

ዩናይትድ ኤንሪኬን ፈልጎታል

June 7, 2011
ማንቸስተር ዩናይትድ የኒውካስል ዩናይትድን የግራ መስመር ተከላካይ ሆዜ ኤንሪኬን ለማስፈረም ከሊቨርፑል ጋር ትግል ለማድረግ ቆርጧል፡፡ የሜርሲሳይዱ ክለብ ደጋፊዎች አሰልጣኝ ኬኒ ዳልግሊሽ ስፔናዊውን ተጨዋች እንደሚያስፈርመው

የሰውነት መቆጣት (አለርጂ)

June 6, 2011
አንዳንዴ ሰውነታችን አደገኛ ላልሆኑ ንጥረ ነገሮች በመቆጣት(በአለመቀበል) መልስ ይሰጣል። እነዚህ የመቆጣት መልሶች የሚቆረቁር አይን፣ ንፍጥ የሚወርድበት አፍንጫ፣ የሚከረክር ጉሮሮ፣ የቆዳ ሽፍታ፣ ማሳከክ፣ ማበጥ እና

በአሰንዳቦ ቤተክርስቲያን ቃጠሎ ከ100 በላይ ሙስሊሞች የእስር ቅጣት ተወሰነባቸዉ

June 5, 2011
(ቢላል)፦ በቅርቡ በአሰንዳቦ ከተማ አከባቢ በቀርሳ፣በኦሞናዳ፣ በጥሮ አፈታ ወረዳዎች የጴንጤ ቤተክርስቲያኖች ተቃጠለ በተባለበ ሁኔታ ከ100 በላይ ሙስሊሞች ላይ የፍርድ ዉሳኔ ተሰጠ፡፡ ሰሞኑን በተለያዩ ቀናት
1 683 684 685 686 687 693
Go toTop