ዘ-ሐበሻ

Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

August 13, 2013
ህብር ሬዲዮ ዕሁድ   ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ  ሆን

የታሰሩት የአንድነት አመራሮችና አባላት ፖሊስና ደህንነት ባዘጋጁት ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እየተገደዱ ነው

August 12, 2013
በአዲስ ጎማ አካባቢ አቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ደህንነቶችና ፖሊሶች ባዘጋጁት የክስቻርጅ ላይ በግዳጅ እንዲፈርሙ ጫናዎች ቢደረጉባቸውም አንፈርምም በሚለው

‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› – ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ

August 12, 2013
11 AUGUST 2013 ተጻፈ በ ዮሐንስ አንበርብር ‹‹ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ ጉዳዮች አማራጭ ዕድሎችን ሊያገኙ ይገባል›› ተሰናባቹ የአሜሪካ አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን ላለፉት

ሙስሊም ወገኖቻችንን የሚያዋከወበውንና የሚያሸብረውን የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር እናውግዝ፣

August 12, 2013
  ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። እናውግዝ፣ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን እንቁም። የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በየትኛውም አለም ክፍል፣ የኢድ አል ፈጢር በአል በደስታ አክብረው ሲውሉ፤  የኢትዮጵያ

ከፖለቲከኞች በላይ ገኖ የወጣው “ድምጻችን ይሰማ”

August 10, 2013
በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ኢህአዴግ አክራሪነትን እየጋበዘ ነው!! ”የሰላማዊ ትግል ምንነት ለማይረዱ ትልቅ ትምህርት የሰጠ፣ ኢህአዴግ ፍጹም የሆነ ልምድ ባካበተበትና ኤክስፐርት በሆነባቸው የትግል ስልቶች ብልጫ
1 602 603 604 605 606 693
Go toTop