ዘ-ሐበሻ

የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!

August 6, 2013
ድምጻችን ይሰማ   መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ! የዩናይትድ

ሰላማዊ የመብት ጥያቄ በሠለጠነ ውይይት እንጂ በአፈናና ግድያ መቼም ቢሆን አይፈታም!

August 6, 2013
ኅምሌ 27 ቀን 2005 ዓ/ም 22 ዓመት ሙሉ ነፍጡን ከፊት አስቀድሞ የተፈጥሮ፣ ዴሞከራሲያዊና ሕጋዊ የሆኑ መብቶቹን ለማሰከበር በግምባር ሲታገል የቆየውን ምስኪን ህዝብ በገፍ እያሠረ፤ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ

“ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” – ግንቦት 7

August 6, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ግንቦት 7 “ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ” ሲል ጥሪውን አቀረበ። ንቅናቄው ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው “በአገራችን ሰላም እንዲሰፍን እና መሠረታዊ መብቶቻችን ተከብረውልን መኖር እንድንችል

የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች ታጅቦ ሰልፉን በሰላም አጠናቀቀ፣ አርባ ምንጭና ወላይታ ላይም ሕዝቡ ድምጹን አሰማ

August 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “የሚሊዮኖች ነፃነት በኢትዮጵያ” በሚል አንድነት ፓርቲ በተለያዩ ከተሞች ከጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እና የተቃውሞ ሰልፍ አካል አንዱ የሆነውና በጅንካ ከተማ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በሺዎች

ቤተመንግስት እና የአላሙዲ ሸራተን አካባቢ የሚኖሩ የምስኪን ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን አሳዛኝ ሕይወት

August 4, 2013
ናፍቆት ዮሴፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ከወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከጻፈችው የተወሰደ፦ “እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ
1 604 605 606 607 608 693
Go toTop