ዜና - Page 95

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ጥ ያ ቄ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

August 23, 2022
እረኝነት … ትልቅ ኃላፊነት … መሆኑንን አውቃለሁ ። ግን እኔ ለወንድሜ መልካም እረኛ ሆኛለሁ ? ወይስ እኩይ ቅናት ስላደረብኝ የመጥፊያውን ጉድጎድ እቆፍራለሁ ? ” ከእኔ ቀድሞ በሞተ ! ” ቢዬ እፀልያለሁ ። ……………………………….. ግን ፣ ግን ፣ መቼ ነው ? ሰው ለሰው መልካም እረኛ የሚሆነው ? አንዱ ለሌላው ሥኬት ፣ እንቅፋት የማይሆነው ? መቼ ነው ? ከጠብ መንጃ አጥር ወጥቶ … ህይወትን የሚኖራት በጋራ ተስማምቶ ? መቼ ነው ፤

“የፕሬዝዳንት ባይደን መግለጫ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግጭት አስመልክቶ ትግራይ ክልልን ብቻ መጠቀሱ ተገቢነት የጎደለው ነው” – ቲቦር ናዥ

August 21, 2022
የአለም የሰብአዊነት ቀንን አስመልክተው የፕሬዝዳንት ባይደን መግለጫ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ግጭት አስመልክቶ ትግራይ ክልልን ብቻ መጠቀሱ ተገቢነት የጎደለው ነው ሲሉ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከፕሬዝደንትነታቸው የለቀቁት አቶ እስክንድር ነጋ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ

August 15, 2022
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከፕሬዝደንትነታቸው የለቀቁት አቶ እስክንድር ነጋ አሁንም የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ። የፓርቲው ኃላፊዎች ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ

ሕዝብ የአስተዳደር ውሳኔን የመቀበል ግዴታ የሚኖርበት እንደ ዜጋ ሂደቱ ላይ የመሳተፍ እና የማወቅ መብቱ በአግባቡ ሲከበርለት ብቻ ነው!

August 10, 2022
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የብሔራዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ለመረዳት እንደቻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የአስተዳደር ወሰን
image

“በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ” እስክንድር ነጋ

August 10, 2022
የባልደራስ ፕሬዝደንት አቶ እስክንድር ነጋ ሀምሌ 16፣2014 ዓመተ ምህረት ካሉበት ቦታ በጻፉት ደብዳቤ፣ ተረኛና ጨቋኝ መንግስት በፈጠረው ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት

የጠፋችን ‘ፅ’ናት

August 10, 2022
በኢትዮጵያ የሚደጋገሙ የዘመናት ጭቆና እና በደል እንደ አዙሪት ከቦ አንደ ዕንዝርት እየተሸከረከረ የሚፈራረቅባት  የመከራ ምድር ሆና ለዓመታት ዘልቃለች ፡፡ በየትኛዉም የአንድ አገር እና ህዝብ

ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት

August 5, 2022
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ – የቀድሞው የዓለም ባንክ የምጣኔ ሃብት አማካሪ በወቅቱ በአገራችን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ  ክህብር ራዲኦ ጋር ያደረጉት ውይይት
1 93 94 95 96 97 381
Go toTop