ዜና - Page 338

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገለት

June 28, 2013
የቬጋሱ ኢትዮ ስታር ቡድን ለዘንድሮው 30ኛ ዓመት ውድድር አሸኛኘት ተደረገልት የፌዴሬሽኑ ቦርድ ተጫዋቾቹ እንዲመጡ ቢወስንም ፕሬዝዳንቱ ውሳኔው ውድቅ ሆኗል ሲሉ ማስፈራሪያ ሰጥተዋል ቅዳሜ በሚደረገው

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕንጻውን በተቃውሞ ከበው ዋሉ

June 28, 2013
ቋሚ ሲኖዶስ በመጪው ማክሰኞ የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ‹‹በኀይል ላይ ኀይል ጨምሬ እጠብቅሃለኹ›› /ዘላለም/ ‹‹መናፍቅን ማውገዝ እንጂ ሥልጣን መስጠት አይገባም›› /ደቀ መዛሙርቱ/ የቅድስት ሥላሴ

በጎንደር ከተማ የሚገኘው የቤተ እስራኤላውያን መጠለያ ሙሉ በሙሉ ሊዘጋ ነው

June 28, 2013
በመስከረም አያሌው በኢትዮጵያ የሚኖሩ ቤተ እስራኤላውያንን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጓጓዝ በታቀደው እቅድ መሰረት የማጓጓዙን መጠናቀቅ ተከትሎ ለበርካታ ቤተ እስራኤላውያን ለመጠለያ እና ለመማሪያነት ሲያገለግል የነበረው የጎንደር

Sport: “ራሴን የምመለከተው እንደ ቼልሲ አሰልጣኝ ብቻ አይደለም፤ ክለቡን ከልቤ እወደዋለሁ” ሞሪንሆ

June 28, 2013
ጆዜ ሞውሪንሆ ወደስታምፎርድ ብሪጅ ከተመለሱ በኋላ ከቼልሲ ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ይህን ይመስላል፡፡ ጥያቄ፡- በመመለስህ ደስ ብሎናል፡፡ ደህና ቆየህ? መልስ፡- እኔም ተደስቻለሁ፡፡ ስሜቴ

“መቶ ሚልዮን የሰረቁና ያስዘረፉ፤ 10ሺህ ብር የሰረቀውን ሲያገላብጡት ሲያስፈራሩት ይታያሉ” – ስብሃት ነጋ (አዲስ ቃለ-ምልልስ)

June 26, 2013
(በቀጣይ ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ያቀረብነው ቃለ ምልልስ አቶ ስብሃት ነጋ ሰንደቅ ለሚባለው ጋዜጣ የሰጡትን ቃለ ምልልስ ነው። ቃለ ምልልሱ ዛሬ በኢትዮጵያ በታተመው ጋዜጣ ላይ ታትሞ

በረከት ስምኦን በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ እየዶለቱ ነው – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

June 25, 2013
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ሊቀመንበርንት ከሚመራው ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ በሰማያዊ ፓርቲ ዙሪያ በረከት ስምኦን የሚመሩት የመንግስት አካል በምስጢር እየዶለተ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ።

Hiber Radio: “የመጣሁት በእስር ቤት ያሉትን ጭምር እንዲፈቱ ለ እስራኤል መንግስት ጥሪ ለማቅረብ ነው” – ኦባንግ ሜቶ

June 24, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 16 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ በእስራኤል ያደረጉትን ስብሰባ አስመልክቶ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ ተካበ ዘውዴ የቀድሞው የብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሸናፊ እጅጉን አሰናበተ፤ ም/ል ፕሬዚዳንቱ ራሳቸውን አሰናበቱ

June 24, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሰሞኑን ብሔራዊ ቡድኑ ላይ የተከሰተውን ችግር አስመልክቶ ውይይት ለማድረግ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በመጥራት እየተወያየ ሲሆን በብራዚል አስተናጋጅነት በአውሮፓውያኑ 2014
1 336 337 338 339 340 381
Go toTop