ነፃ አስተያየቶች - Page 99

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
eeeee2

እውቀት ያልሰፈረበት አንጎል ሶፍት ዌር ያልተጫነበት ኮምፒዩተር! – በበላይነህ አባተ

September 1, 2021
የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው

የኢትዮጵያ ኪስ በጦርነትና በኮቪድ ተመታ!!! የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ 502 ሚሊዮን ዶላር ደረሰ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

September 1, 2021
(ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የምዕራባዊያን የሚዲያ አውታሮች በ2021እኤአ የኢትዮጵያን የትግራይ ጦርነት የውሽት ዜና “Fake News” በዜና መዋላቸው ለአስር ወራቶች ሲዘግቡ ከርመዋል፡፡ በዘመናችን የዲጂታል ሚዲያ ዘመን በኢትዮጵያ ላይ
famous

ታዋቂነት እኮ ሁሉን ማወቅ ማለት አይደለም! – ጠገናው ጎሹ

August 30, 2021
August 30, 2021 ጠገናው ጎሹ ታዋቂነት (prominence/popularity)) ግለሰቦች ወይም ቡድኖች በተሠማሩባቸው የሙያ ፣የእውቀት ፣ የክህሎት ፣ የማህበራዊ አገልግሎት ፣ ወዘተ መስኮች በአንፃራዊነት (በገሃዱ ዓለም ፍፁም የሚባል

ሁሉን ንገር ትተን እኛው እንታረቅ! (በዶ/ር ተክሉ አባተ)

August 30, 2021
ኢትዮጵያ ያለችበትን ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ሊፈታላት የሚችለው ፍቱን መድኃኒት ብሔራዊ መግባባትና እርቅ እንደሆነ የተለያዩ አካላት እየሰበኩ ይገኛሉ። ምዕራባዊ ሀገራትና የተባበሩት መንግስታት በቀጥታና በተዘዋዋሪ
240687702 3088844424728158 8585552962870239567 n

እንግዲህ ድሮኗ ዳግም ስራ ጀምራለች – መሳይ መኮንን

August 29, 2021
ነገሮች እንደሚለዋወጡ የሚጠበቅ ነበር። አሁን የምናየውና የምሰማውም፣ የነበረው ተቀይሮ፣ በደመ ነፍስ የሚግተለተለው ሃይል፣ ተግትቶና የኋላ ማርሽ አስገብቶ ሲፈረጥጥ ነው። ካለፈው ሳምንት ወዲህ የህወሀት ቡድን
233136913 10157186563229649 7096773557049271847 n

የአንዳርጋቸው አማራ የለምና የወያኔ ቤታማራን መቆጣጠር – መስፍን አረጋ

August 29, 2021
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ‹‹የመከላከያን ጭራ እየተከተልክ ያሸነፍክ ሲመስልህ … ጀግናው ኃይላችን ትላለህ፣ ስትቀጠቀጥ ደግሞ መከላከያ የታለ ለኔ ወግኖ ሌላ ኢትዮጵያዊን ይውጋ ትላለህ›› በማለት ለአማራ
mekonen 2

ከደሊላዊ  ወጥመድ  እንጠንቀቅ !! – መኮንን  ሻውል  ወልደጊዮርጊስ

August 27, 2021
አሜሪካ ለደሀ አገሮች ሁለንተናዊ ዕድገት ና ብልፅግና ደንታ የላትም ፡፡ የአፍሪካ አገራት ህዝቦች  ከጉስቁልና ተላቀው ሳቢ ውብት እንዲኖራቸው ከቶም አትፈልግም ፡፡አሜሪካ ለራሱ ና ለከበርቴዎቹ
1 97 98 99 100 101 251
Go toTop