ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ ለወይዘሮ ገነት ዘውዴ (ፈቃደ ሸዋቀና) October 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይቺ ሴት በሙስና ፓርላማ የገባች ይመስለ ዛሬማ አንፋታትም ! በ Fekade Shewakena ወ/ሮ ገነት ዘውዴን ለናፈቀችው የም/ቤት አባል ከአመታት በፊት በሞት የተለየን ልበ ቀናው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ?- ዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ October 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአሜሪካው ሲቢኤሲ ጋዜጠኛዋ ሄርሜላ አረጋዊ አሜሪካንን ትጠይቃለች ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ? የትግራይ ታጣቂዎች ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ከሃቅ ጋር ፣ እሥከ ቀራኒዮ ወደፊት !! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከአይሁድ ና ከክርስትና እምነት በፊት አባቶቻችን እንደፈረኦኖች ሥርዓተ ፀሐይን ያመልኩ ነበር ።አክሱም የፀሐይ ምኩራብ ( sun temple ) አንክበርም የህይወት በር ነበሩ ። ( Read More
ነፃ አስተያየቶች የማናንስ ህዝብ ሆነን: ሳለን ሆሎዶሞር! የስታሊን ፍሬ! -ገለታው ዘለቀ September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ካይሮና ደብሊን የሚገኙ ኤምባሲዎቿን በመዝጋት ላይ መሆኗ ተገልፁዋል። ምክንያቱ ደግሞ በጣም አሳፋሪ ነው። ይቅርታ ገንዘብ ጨርሰን ነው ……ስናገኝ እንከፍታለን….. እየተባለ ነው ኤምባሲዎች የሚዘጉት። Read More
ነፃ አስተያየቶች ተዉ እነ ጅብ አስፈጂ ! – ማላጂ September 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለዓመታት የኢትዮጵያን አንድነት እና ህዝብ አደጋ ዉስጥ ሲገባ አይቶ እንዳላያ በማየት በህዝብ መስዋዕትነት የግል ጥቅም እና ስልጣን ለማስቀጠል በቅዠት የኖሩ እና እየኖሩ የሚገኙት ዛሬም Read More
ነፃ አስተያየቶች ጦርነቱ ባስቸኳይ ይቁም! – ከ”ሰላም አሁኑኑ ማህበር” September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ መስከረም 15, 2014 (25th September 2021) ባአገራችን ኢትዮጲያ በተለይም በሰሜን እንዲሁም በምእራብ፣ በደቡብ ያለው ጦርነት በቶሎ ባስቸኳይ መቆም አለበት። ባልፉት አስር ወራት የኢትዮጲያ ልጆች Read More
ነፃ አስተያየቶች መልዕክተ 2014 ዓ/ም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ ” Therefore, one who becomes a prince through the favor of the people ought to keep them friendly, and this he can easily do Read More
ነፃ አስተያየቶች እነ ሺመልስ አብዲሳ ተመረጡ፣ አፓርታይድ ይቀጥላል (ግርማ ካሳ) September 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ላለፉት 3 አመታት በኦሮሞ ክልል የነበረውንና አሁንም ያለውን አሳዛኝ ሁኔታ ሁላችንም የምናውቀው ነው። እንደዚያም ሆኖ ግን በርካታ ወገኖች የዶር አብይ አህመድ የብልጽግና መንግስት ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኒቼና የኦሾ ፍልስፍና እንደገና መጠናት ያለበት ነው ፡፡ የቀደመ ሃሰብ ያዘ ነውና ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ ሃሳቦች አወዛጋቢ የሚሆኑት ሰዎች ማሥተዋለ ቢሥ ሥለሆኑ ብቻ ነው ። ማሥተዋል ደደብነትን በዕውቀት ክምችት በማጥፋት የሚገኝ ጥበብ ነው ።ደደብነት ተፈጥሯዊ ነው ። ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአሜሪካን ባለሥልጣነት ሆይ በወድማማቿች መካከል ጠብ መዝራታችሁን አቁሙ ፡፡ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን ትህነግ ወይም እነሱ ካልጠፉ ሰላም በኢትዮጵያ አይመጣም ፡፡ በማለት ዳንኤል ክብረት በመናገሩ የአሜሪካ መንግስት የአሸባሪ ሬድዮ ጣብያ ይመስል በአባባሉ ተጠቅሞ አሉታዊ ቅስቀሳ አካሂዶበታል Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዳኒኤል ክብረት ጎን ነኝ – አሸናፊ ዋለ ብርሃኔ September 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዲያቆን ዳኒኤል ክብረትን ለረጅም አመታት አውቀዋለሁ። ማወቅ ብቻም አይደለም እሳሳለታለሁ። ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ልጆች ይበርክቱላት እያልኩ የምፀልየው ከዘመነ ወያኔ ፋሽታዊ አገዛዝ ጀምሮ ነበር። Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት ደብዳቤዎች ወግ ከአዲስ አበባ እና ከመቀሌ – መሳይ መኮነን September 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ አንደኛው ከአዲስ አበባ የተጻፈ ነው። ሁለተኛው ከመቀሌ የተከተበ ነው። ሁለቱ ደብዳቤዎች በይዘት የሰማይና የምድርን ያህል ይራራቃሉ። የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር የተጻፉበት ቋንቋ እንግሊዘኛ መሆኑና መዳረሻቸውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻዎቹ እርምጃዎች! አንገብጋቢ መረጃ!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው September 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ውድ አንባቢያን አንድ ጊዜ! ጥንቃቄ!! ይህ ፅሑፍ የተዘጋጀው ነገር ለመደጋገም አይደለም፤ አሁናዊ ነገሮችን ይዘን የተዘነጉ ነገሮችን በማካተትና አንጥሮ በማውጣት፤ ተጨባጭ ስዕልና ተጨባጭ ግንዛቤ በመፍጠር፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከውሸታም ሰው ና ቡድን ጋር መደራደር አይቻልም – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ September 16, 2021 by ዘ-ሐበሻ A man who lies to himself, and believes his own lies becomes unable to recognize truth, either in himself or in anyone else, and Read More