ነፃ አስተያየቶች - Page 98

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አንድ መንግስት የህዝብ ነዉ የሚባለዉ የህዝቡን ጥቅም እና ፍላጎት በፍትሀዊ መንገድ ማስተናገድ ሲችልነዉ – ሙላት በላይ

September 14, 2021
በዚህ አሰራርም መንግስቱን መያ ዝ ይችላል ፡፡ አመራር የብዙሀን  ነዉ፡፡በመሆኑም አንድ ፓርቲ ብዙ መሪዎች ኖሩታል ፡፡ስልታዊ አመራር የሚመጣዉን ነቅቶ ማየትን፣ ከሩቁ ማየትን፣ ነገሮችን መለየትን፣
ooo

የቢራ ፋብሪካ “ጁንታ” መኖሩን ስንቶቻችን እናውቃለን? – ግርማ በላይ

September 10, 2021
አገር በትህነግና ኦህዲድ ሠራሽ ችግሮች እንደአንጋሬ ተወጥራ ባለችት ወቅት ስለቢራ ማውራት ቅንጦት መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ቢሆንም የተቀሰፍንበት ጦርነት አቅጣጫውና ዓይነቱ ብዙ ስለመሆኑ ይህ አሁን
oii

መደምሰስ ወይስ መገንባት? ጥፋት ወይስ ልማት? ጭለማ ወይስ ብርሃን? – ዶ/ር በቀለ ገሠሠ

September 4, 2021
1ኛ/ መንደርደሪያ፤ እናት አገር ታማለች። ልጆችዋ ዘራቸዉና ኃይማኖታቸዉ እየተመረጠ እየተጨፈጨፉና እንደቅጠል እየረገፉ ናቸዉ። አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እየተቃጠሉ ናቸዉ። ታሪካዊ ቅርሶች እየተቃጠሉና እየተዘረፉ ናቸዉ። ማሳዎችና
tplf people

ነፍስይማር፣ ሃገር ጉዳይ ዳር መቆም የለም!!! የዲያስፖራ ትብብር ለኢትዮጵያ ህልውና!!! – ፀ/ት ፂዮን

September 3, 2021
ምርኮኛ፣ ሰብልዬ ቢጫ ለባሽ፣ ክንፈ ዳኘው፣ ስብሃት ነጋ፣ ቅዱሳን ነጋ፣  አባይ ወልዱ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣አብርሃም ተከስተ፣ተክለወይኒ አሰፋ፣ሰለሞን ኪዳኔ፣ገብረመድህን ተወልደ፣ወልደጊዬርጊስ ደስታ፣ ወዘተ በሞት ወይም በህይወት የሚፈለጉ ቀይ ለባሽ ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ጌታቸው አሰፋ፣  ጌታቸው

እንደ ቃየን፣ አንገዳደል! – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

September 3, 2021
09/02/2021 ቃየን በወንድሙ ተመቅኝቶ በገደለው ጊዜ፣ እግዚአብሔር አምላክ ቃየንን አለው፣ “የወንድምህ ደም ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። እንግዲህ የተረገምህ ነህ፣የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፏን በከፈተች
eeeee2

እውቀት ያልሰፈረበት አንጎል ሶፍት ዌር ያልተጫነበት ኮምፒዩተር! – በበላይነህ አባተ

September 1, 2021
የስብከት ሽውታ ሰውን የሚነዳው፣ ጭንቅላቱ እንደ ቅል ውስጡ ክፍት ሲሆን ነው፣ ሸወዱኝ ተሸወድኩ የዱባ ጠባይ ነው፣ እድሜ ልክ ቀቅሎት ቀቃዩን የሚያምነው፣ እንደገና ሰብኮ ተጓሮው

የኢትዮጵያ ኪስ በጦርነትና በኮቪድ ተመታ!!! የኢትዮጵያ ወታደራዊ ወጪ 502 ሚሊዮን ዶላር ደረሰ!!! – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

September 1, 2021
(ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የምዕራባዊያን የሚዲያ አውታሮች በ2021እኤአ የኢትዮጵያን የትግራይ ጦርነት የውሽት ዜና “Fake News” በዜና መዋላቸው ለአስር ወራቶች ሲዘግቡ ከርመዋል፡፡ በዘመናችን የዲጂታል ሚዲያ ዘመን በኢትዮጵያ ላይ
1 96 97 98 99 100 250
Go toTop