ነፃ አስተያየቶች - Page 97

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ?- ዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

October 1, 2021
የአሜሪካው ሲቢኤሲ ጋዜጠኛዋ ሄርሜላ አረጋዊ አሜሪካንን ትጠይቃለች ከ400 በላይ የተባባሩት መንግስታት ድርጅት መኪናዎች ለጦርነት ሲውሉ የት ነበራችሁ? የትግራይ ታጣቂዎች ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች
geletaw

የማናንስ ህዝብ ሆነን: ሳለን ሆሎዶሞር! የስታሊን ፍሬ! -ገለታው ዘለቀ

September 29, 2021
ኢትዮጵያ ካይሮና ደብሊን የሚገኙ ኤምባሲዎቿን በመዝጋት ላይ መሆኗ ተገልፁዋል። ምክንያቱ ደግሞ በጣም አሳፋሪ ነው። ይቅርታ ገንዘብ ጨርሰን ነው ……ስናገኝ እንከፍታለን….. እየተባለ ነው ኤምባሲዎች የሚዘጉት።
mekonen 2

ኒቼና የኦሾ ፍልስፍና እንደገና መጠናት ያለበት ነው ፡፡ የቀደመ ሃሰብ ያዘ ነውና ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

September 24, 2021
መግቢያ ሃሳቦች አወዛጋቢ የሚሆኑት ሰዎች ማሥተዋለ ቢሥ ሥለሆኑ ብቻ ነው ። ማሥተዋል ደደብነትን በዕውቀት ክምችት በማጥፋት የሚገኝ ጥበብ ነው ።ደደብነት ተፈጥሯዊ ነው ። ሰው

የአሜሪካን ባለሥልጣነት ሆይ በወድማማቿች መካከል ጠብ መዝራታችሁን አቁሙ ፡፡ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

September 22, 2021
ሰሞኑን ትህነግ ወይም እነሱ ካልጠፉ ሰላም በኢትዮጵያ አይመጣም ፡፡ በማለት ዳንኤል ክብረት በመናገሩ የአሜሪካ መንግስት የአሸባሪ ሬድዮ ጣብያ ይመስል በአባባሉ ተጠቅሞ አሉታዊ ቅስቀሳ አካሂዶበታል

የሁለት ደብዳቤዎች ወግ ከአዲስ አበባ እና ከመቀሌ – መሳይ መኮነን

September 19, 2021
አንደኛው ከአዲስ አበባ የተጻፈ ነው። ሁለተኛው ከመቀሌ የተከተበ ነው። ሁለቱ ደብዳቤዎች በይዘት የሰማይና የምድርን ያህል ይራራቃሉ። የሚያመሳስላቸው ነገር ቢኖር የተጻፉበት ቋንቋ እንግሊዘኛ መሆኑና መዳረሻቸውን

የመጨረሻዎቹ እርምጃዎች! አንገብጋቢ መረጃ!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው

September 18, 2021
ውድ አንባቢያን አንድ ጊዜ! ጥንቃቄ!! ይህ ፅሑፍ የተዘጋጀው ነገር ለመደጋገም አይደለም፤ አሁናዊ ነገሮችን ይዘን የተዘነጉ ነገሮችን በማካተትና አንጥሮ በማውጣት፤ ተጨባጭ ስዕልና ተጨባጭ ግንዛቤ በመፍጠር፤
1 95 96 97 98 99 250
Go toTop