ነፃ አስተያየቶች - Page 100

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች
233282478 4697033493661823 162371376343043705 n

የአገር እንድነት እንዲከበር ሰው አይበደል – ጆቢር ሔይኢ ከሁስተን ቴክሳስ

August 20, 2021
08/20/2021 ከርዕሳችን በደል  የሚለውን ቃል ወስደን ትርጉሙን ብንመለከት፣ ጥፋት ወይም ኃጢአት  የሚል ሆኖ እናገኘዋለን።ብዙ ጊዜ በሰው ላይ በዕውቀትና በድፍረት የሚደረገውን  በደል ያመለክታል። የእስራኤል ሕዝብ
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ምልምል የልዩ ኀይል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው

አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! – አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ)

August 19, 2021
(13.12.13) ዕድሜ ለአማራ ጠላቶች አማራ በደሙና በአጥንቱ እንዲሁም ለዘመናት ላቡን አንጠፍጥፎ ባፈራው ጥሪቱ መሠረታዊ ትምህርት እየቀሰመ ነው፡፡ ሰይጣን ይሁን እግዚአብሔር ማንኛቸው እንደሆኑ ባላውቅም የሚከተሉትን

“ጠላትን  መሸኘት ወይስ እንደወጣ ማስቀረት ? ” –  ማላጂ

August 19, 2021
የዘመናት የጥፋት ስምምነት የተመሰረተዉ  በጥላቻ የተወለደ የዝቅተኝነት ስሜት ዛሬ የሚነገር አይደለም ፡፡ ይህ የአንድ ክ/ዘመን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያንን የማክሰም ሴራ እና መዳረሻ የምናወራበት ጊዜ
mekone shawel

ሰው የአፈር ውጤት ነው ፡፡ አገር  ደግሞ  የተሰዳጁ  ሰው  ውጤት  ናት . ( እናም  ድንች  ቢናገር  ምን  ይገርማል ? )

August 16, 2021
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ መቆዘምያ የድንቾች ቅዱስ መጽሐፍ ከትንቢተ መዋሰዕት የተወሰደ ጥቅስ ምዕራፍ 26 እንዴትያምርብናል? በሚሞቅ ለስላሳ አፈር ውስጥ ተኝቶ የሰው ልጆችን መጠበቅ ! ከፈጠረንአምላክትዕዛዝ አለመውጣት ምንኛ ውብ ነው ! ከመጀመሪያው የክፉዎችን ጎዳና ዘግቷልናል ፡፡ 13 . በጠዋት የወፎች መዝሙር ወደጆሮአችን ፤ በምሽትም ጓጉነቸሮች ሊሞቁን በምድር ውስጥ ይጠጉናል ፡፡ 14 . ሁላችንም

ባዶ ድምር እያስከተለ ያለዉ መዘዝ(ባድ -መዘዝ) ! – ማላጂ

August 14, 2021
የአዞ ዕንባ ከሚያነቡት አደናጋሪዎች  በየጊዜዉ ከሚሰነዘሩ የማዘናጊያ ቃላት ጋጋታ ከአለፈዉ አለመማር ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍል የባዶነት ድምር ማሳያ መሆኑን በመረዳት ካአለፉት ስህተተቶች የምንማርበት ጊዜ አሁን

የምእራባዊያን እርዳታ ዓላማ የራሳቸዉን ጥቅም ማሰከበር ብቻ  ነዉ – ሙላት በላይ

August 13, 2021
 ቢታሰብበት ምእራብ አዉሮፓዊያን አፍሪካን ለመቀራመትበአእምሮአቸዉ ስለዉእና አቅደዉ በተነሱበት ወቅት ለወረራ ጉዞአቸዉ እንቅፋት በመሆን ለዓለም ትቁር ሀዝቦች የፃነት ችቦአብሪ ናት፡፡ በመሆኑም ኢትዮጵያ በዓለም ገጽ ከጠፉት

ጠቢቡ ሰለሞን የፈተናት ሴትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚፎክሩት እርጉሞች! – በበላይነህ አባተ

August 11, 2021
በበላይነህ አባተ abatebelai@yahoo.com ተሰው ልጅ የሥነ ልቦና ቀውሶች ሁሉ የዝቅተኝነት መንፈስን የሚያህል አደገኛና እርኩስ መንፈስ የለም፡፡ የመንፈስ መፍዘዝ (ዲፕሬሽን) ያለበት ሰው ራሱን ሊያጠፋ ይችላል፡፡

አንዳርጋቸው ጽጌ ሣይቀር የሚሣለቅበት አማራ ይህችን የጨለማ ዘመን ካለፈ ምንም አይል – ሥርጉት ካሣሁን (አዲስ አበባ)

August 10, 2021
ይሄ “እንደሠራ አይገድል” የሚባል አማርኛ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ የታሪክ ዝቃጮችንና በሞቀበት ዘፋኞችን ለመግለጽ ምንኛ ክርክም ያለ ውብ ገላጭ መሰላችሁ! ብዙ ነገሮች አጀማመራቸው ቢያምር አጨራረሳቸው
1 98 99 100 101 102 251
Go toTop