ነፃ አስተያየቶች ለእኛ ለባርነት ሆድ :ለነፃነት ክንድ – ማላጂ December 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ በአገራችንም ሆነ በዓለም የነፃነት ታጋዮች ለዘመናት ከየትኛዉም የገዥ ክፍል መደብ ያልነበሩ እንዲያዉም በስርዓቱ ከፍተኛ ጭቆና እና ግፍ የተቀበሉ ነበሩ ናቸዉ ፡፡ እንደ እኛ አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝግጅት! ለማን? – ቴዎድሮስ ጌታቸው December 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው የፅሁፍ መረጃ ልውውጣቸን ወቅት፤ ‹‹ትጥቅ የማስፈታት ድርድር›› በሚል ርዕስ፤ ዋናውን አሸባሪ የህ.ወ.ሓ.ት. ቡድን እና አንበጣውን ትጥቅ ከማስፈታት ውጪ፤ ሌሎች አማራጮች የሌሉ መሆኑን ተጨዋውተናል፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለምን አሁን? የሆነ የተደገሰልን ነገርማ አለ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ስለአስከፊው የኑሮ ውድነት ከጻፍኩ አንድ ሣምንት እንኳን አይሞላኝም፡፡ ትናንት ማታ ደግሞ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን በነዳጅ ውጤቶች ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ የዋጋ ጭማሬ መደረጉን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝምተኛው ዳያስፖራ አንበሳ ሆኖ ተነሳ! – ሰማነህ ታምራት ጀመረ December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ እግዚአብሔር ዓዳምንና ሔዋንን ሲፈጥር ከእንስሳት ለይቶ የማስተዋል፤ የማሰብና በአግባቡ የመምራት ክህሎት ሰጦ በምድር ላይ አንግሶታል። ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ሲል ቀደሰው። ኢትዮጵያንም የሰው ዘር መገኛ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲያስፖራ ሆይ! ዘራፊዎች እንደገና ሊያፈርሱት ተሚችሉት ጎጆ በፊት ፋኖን ገንባ! December 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክ እንደሚያስረዳውና እንደምናውቀው ፋኖ አገር ስትወረር፣ የሕዝብ ኑሮና ሰላም ሲናጋ እንደ አንበሳ አግስቶ ጠላትን የሚመክትና የሚያንበረክክ እምቅ ኃይል ነው፡፡ ለሺህ ዘመናት Read More
ነፃ አስተያየቶች ወገን ሆይ ክፉ ሞቶም ይገድላል …እንዳትታለል ! – ማላጂ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያዊነት እና ዓማራነት ላይ በጥላቻ እና ዕብሪት ተጠንሰሶ ተወልዶ ዛሬ ለአገራችን አንድነት እና ሉዓላዊነት ስጋት መሆኑን በተደጋጋሚ በተግባር የሚያሳዩት የጥፋት እና ሞት የዓመታት እና የዕለታት Read More
ነፃ አስተያየቶች ለትግራይ ተወላጅ የወያኔ ደጋፊዎችና አንዳንድ ሌሎች ዓላማችሁ ምን ይሆን? – ሰርፀ ደስታ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አልፎ አልፎ እንደነ ሔርሜላ የመሳሰሉ ከትግራይ ቤተሰብ የተወለዱትን ሳይ እጽናናለሁ እንጂ በአብዛኛው የትግራይ የማያቸው ተወላጆች የወያኔ ደጋፊነት እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ እኔ ትግራይን ቀበሌዎቹንና ጉራንጉሩን ሁሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ህውሃት እያዘናጋን አንዳይሆን! ለህወሃት መዘናጋት በትውልድ ላይ መፍረድ ነው፤ – ገብረ አማኑእል፤ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አገራችን ኢትዮጵያ በ1960ዎቹ የወጣቶች አንቅስቃሴ ምክንያትነት በመጣው ለውጥ የተነሳ በችግርና መከራ ስትናጥ ይኽው ግማሽ ምዕተ ዓመታት ሊቆጠር የቀረን ጥቂት ጊዜ ነው። በዚህ ሁሉ ነውጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብልጽግና ከወያኔ ጋር ቢደራደር ምንድን ነው የሚኮነው ? – ግርማ ካሳ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከ3 ወር በፊት ወያኔ ጋሸናን ይዛ ወደ ጋየንት መስመር አቀናች። በሰሜን ወሎ ጎንደር ድንበር አካባቢ ያለችዋን የደብረ ዘቢጥ ከተማን ተቆጣጠረች። እጅግ በጣም ጠመዝማዛ፣ ተራራማና Read More
ነፃ አስተያየቶች “እውነትም ከእናታችን ሆድ ውሀ ሆነን በቀረን” ላለማለት ምን ይጠበቅብናል? * ቹቹ አለባቸው December 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ 《ጠላት ጦርነቱን አማራ ክልል ለማድረግ የፈለገበት ዋና ምክንያት ዓላማው አማራን መግደል፣ ማደኸየት፣ ማዋረድ ስለሆነ ነው።》 ~ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ * ለፅሁፌ ርዕስ የተጠቀምኩት፣ በትዕምርተ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ የሕልውና ጦርነት ግብ፤ ወያኔን መቀጣጫ ማድረግ December 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዐማራ ሕዝብ ግራኝ አሕመድ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከፈጸመበት ወረራ እስካሁን ድረስ ጨርሶ አላገገመም፡፡ ወለጋን፣ አሩሲን፣ ባሌን፣ ገሙገፋንና ሐረርጌን በመሳሰሉት የገዛ ራሱ በነበሩ ግዛቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዋናው ጁንታ ነጋዴው ጁንታ ባሰ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ December 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኅሊና ሲጠፋ ሆድ የሰውነታችን ገዢ ይሆናል፡፡ ሆድ ገዢ ሲሆን ሀፍረትና ይሉኝታ፣ ሃይማኖትና የሞራል ዕሤቶች፣ ባህልና ትውፊት ገደል ይገባሉ፡፡ ሆድ አምላኪነት ሲነግሥ ወንድማማችነትና እትማማችነት የሉም፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም አማራ ሆይ ከዳግም ክህደት ተጠንቀቅ! – አገሬ አዲስ December 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 24ቀን 2014ዓም(03-12-2021) በአለፉት ዓመታት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአማራው ማህበረሰብ በተለይ የመንግሥት ሥልጣኑን በተቆጣጠሩት ሃይሎች ሲከዳ፣ሲፈነገል መቆዬቱ አይካድም።በስሙ እዬማሉ እዬተገዘቱ የሰቆቃ ሰለባ እንዳደረጉት አይዘነጋም።አንዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለእኛ “መታወቅ ወይስ ማወቅ ” ? – ማላጂ December 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንዳለመታደል ሆኖ በአስማሳይነት እና አድር ባይነት አስተሳሰብ ደዌ ቁራኛ መሆናችን መድኃኒት አልባ በሽታ ሆኗል፡፡ ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ አንድነት እና በዜጎች የዕለት ተዕለት ደህንነት እና Read More