ነፃ አስተያየቶች ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ እና ዶክተሩ መሪዋ (ድንቄም ዶክተር) – ከፋንታ ስለሽ December 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርስቲ በበፊት አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አንጋፋ የመምህራን ማሰልጠኛ ተቋም ነበር፡፡ በተቋሙ ውስጥ የነበሩ መምህራን የአካዳሚክ ብቃታቸው ልዩ ነበር፡፡ በተቋሙ ሰልጥነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ሌባ ልጅ በምጥ ላይ ካለች እናቱም ቢሆን ይሰርቃል! – አገሬ አዲስ December 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 22 ቀን 2014 ዓም(01-12-2021) መቼም አያድርስ ነው።ወላጅ እናትን ያህል በመውለድ ምጥና ጭንቅ ላይ እያለች፣ጎረቤትና ዘመድ አዝማድ ተሰብስቦ የአማላጅቷን ስም እዬጠራ ማርያም! ማርያም! እያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሜሪካውያን/ምዕራባውያኑ ‘ኢትዮጵያን አንድነት እና የኢትዮጵያኒዝምን’ እንቅስቃሴ ስለምን ይፈሩታል?! – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ December 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ‘‘እንደ ቅድመ 21ኛው ክፍለ ዘመን ትግሎች ሁሉ ዛሬም በ21ኛው ክፍለ ዘመንም አፍሪካን ከዘረኝነትና ከእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ፤ ኢትዮጵያኒዝምን (የኢትዮጵኒዝምን ፍልስፍና/እንቅስቃሴ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ያለ ርዕስ የተጻፈ ወቅታዊ ማስታወሻ – ዳግማዊጉዱካሣ November 30, 2021 by ዘ-ሐበሻ አልበርት አነስታይን እንደተናገራቸው የሚጠቀሱና ለአሁኒቷ ኢትዮጵያ ዜጎች ትክክለኛ መግለጫ የሆኑ ሁለት ግሩም አባባሎች አሉ፡፡ “Two things are infinite: the universe and human stupidity; and I’m Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥያቄ ለዶር እሌኒ ገ/መድህን – ሰለሞን ስዩም November 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር እሌኒን መጀመሪያ ያየኋት ቴድቶክ የሚባለዉ መድረክ ላይ ነበር (https://youtu.be/9ZwNaaJxw40)። እጅግ ተመስጬ በኩራት ነበር ያየሁት። የእህል እጥረት ወይንም ድርቅ ተብሎ የሚገለጸው ችግር ትክክል አይደለም፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሚዋጉት ከኮሎኒያሊዝም ጋር ነው – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ November 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ ውሥጥ ያሉ ዘረኛ ነጮችም ሆኑ አውሮፓ ውሥጥ ያሉ ፣ ጥቁርን እንደ ደነዝ ነው የሚቆጥሩት ። መቼም “ ነጭ ላም አፈቀርኩ ። ሚሥቴን መሠለችኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢሳትና መሰል ሚዲያዎች ማስጠንቀቂያ – – ሰርፀ ደስታ November 27, 2021 by ዘ-ሐበሻ ኢሳት የተባለው ሚዲያ በተደጋጋሚ የመንግስት ባለሥልጣናትን በተለይም ደግሞ ከፍተኛ የሆኑ የጦር አመራሮችን ቃለመጠይቅ በሚል በአደባባይ ሲያውል ታዝበናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ ባለሥልጣናቶቹም ቢሆኑ ያሉበትን የኃላፊነት ከግንዛቤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዕዉነት ሽሽት…አስከ የት ? – ማላጂ November 26, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዕዉነት ብርኃን በክፉዎች የክህደት መጋረጃ ለጊዜዉ ቢከለልም መንጋት እና ዕዉነት ሆኖ መገለጥ አይቀሬ መሆኑን ከአለፉት ግማሽ ክ/ዘመናት የነበረብንን የህልዉና ችግር እና ስንክሳር ማስታወስ አሁን Read More
ነፃ አስተያየቶች እውን ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ በኢትዮጵያ ላይ እያሴሩ ነው? – ሰርፀ ደስታ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ የወያኔውን ብርሀነክርስቶስ በመጋበዘ ለተለያዩ የቀድሞ አምባሳደሮችና ታዋቂ ሰዎች ብርሀነ አደገኛ መርዙን የዘራበትን ቪዲዮ ዮቲውቡን ሁሉ አጨናንቆት ተመለከትሁ፡፡ ይሄን ቪዲዮ መጀመሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጦርነቱ አለቀ የሚባለው መቼና የት ላይ ሲደርስ ነው? – ነፃነት ዘለቀ November 25, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠ/ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ዘግይተውም ቢሆን ጦርነቱን በአመራር ሰጪነት መቀላቀላቸውን ይፋ ካደረጉ በኋላ በጦርነቱ ሂደት ለውጥ እየታዬ መሆኑን ከሚዲያዎች መረዳት ይቻላል፡፡ ከዚህም በተያያዘ የቅርቧን Read More
ነፃ አስተያየቶች የህልዉና እና ነፃነት ትግል ታሪካዊ ይዘት እና ምንነት ! November 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ የእናት አገር ኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በመናድ ኢትዮጵያዊነትን በማሳከር(Historical Distortion ) ጠላተቿ የሰሯት የ21ኛዉ ክ/ዘመን አዲስ ዓለም ለማድረግ ሲኳትኑ ያሁኑ የመጨረሻዉ ቀዳሚ የጥፋት ምዕራፍ ነዉ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ኮሶን በኮሶ ” – ማላጂ November 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ እንደዛሬ ሳይሆን እንደ ትናንትና ፤ታች አምና ስናይ ኢትዮጵያን ለማክሰም ኢትዮጵያዊነት እና አማራ ማንነት ማዉደም ብሎ ጠላት ከጀመረበት አስከ ጥፋት እና ሞት አዋጂ ግንቦት ፳ Read More
ነፃ አስተያየቶች የቅሌትና የውርደት ዘመን – ፍቅር ይበልጣል November 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ፍቅር ይበልጣል (yibeltalfikir@gmail.com) ከዚህ በታች ያለውን መጣጥፍ የጻፍኩትና በዚይን ጊዜ ለተከፈቱ ድረገፆች ልኬ ለንባብ የበቃው የዛሬ 11 ዓመት በ2003 ዓ.ም አካባቢ ነው፡፡ ድረገፆችን ስጎበኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለኢትዮጵያውያን ሁሉ የቆማችሁለትን ዓላማ ለዩ – ሰርፀ ደስታ November 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን፤ ኤርትራውያን፣ሱማሌያውያን እንዲሁም ሌሎች ለእውነት የቆሙ ወዳጆች በየአገሩ የታየው በአንድ ተሰልፎ የምዕራባውያንን ሴራ ማውገዝ እጅግ ካስደሰቱኝ ነገር ነው፡፡ እንዲህ ሲሆን ዓለም ይፈራሀል፣ ያከብርሀል፡፡ Read More