ነፃ አስተያየቶች የድል አጥቢያ አርበኛ – አገሬ አዲስ November 23, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 15 ቀን 2014 ዓም (23-11-2021) በጣልያን ወረራ ጊዜ በተደረገው አገር አድን የነጻነት ዘመቻ ብዙ አርበኞችና አገር ወዳዶች ከንጉሳቸው ጎን በመሰለፍ መስዋዕትነት በመክፈል ለድል Read More
ነፃ አስተያየቶች ” በቢላዋ ቀልድ የለም ፡፡ ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ November 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዚህ ጦርነት አስፈላጊነትና ፋይዳው ምድነው ? ተብሎ ቢጠየቅ ወያኔ እሚሰጠው አጥጋቢ መልስ የለም ፡፡ ለትግራይ ህዝብ የዚህ ጦርነት አስፈላጊነት ና ፋይዳ ምንም ነው ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለብሄራዊ ህልዉና አለኝታነት እና ቀጣይነት የዓማራ መደራጀት እና አንድነት “አማራጭ አልባ አማራጭ !!” November 22, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ አንድነት እና ህልዎት ዕዉነተኛ መቀጠል ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያዉያን መደራጀት ፣ህብረት እና አንድነት ፈስኃ ነዉ ፡፡ ይሁንና ከዚህ በተቃራኒ ፀረ ኢትዮጵያዉያን የጥፋት እና የሞት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከቅኝ አገዛዝ እስከ ኒዮሊብራሊዝም ፣ – ከደረጀ ተፈራ፣ November 21, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1. መግቢያ፣ ከ15 ኛው እስከ 18 ኛው ክ/ዘ በአውሮፓ የባህል ህዳሴና የአዕምሮ መነቃቃት ዘመን (Renaissance & Enlightenment) እና የኢንዱስትሪ አብዮት የተከናወነበት ነው። በተለይ ክርስቶፎል Read More
ነፃ አስተያየቶች “አገባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ጋር ሆድ አትባባሽ” – ይነጋል በላቸው November 20, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጆሮ አይሰማው፣ ዐይንም አያየው የለምና ብዙ አስደናቂና አስገራሚ፣ አሳሳቢና አስደንጋጭም ነገር እየሰማንና እያየን ነው፡፡ የጊዜ ባቡር የማያመጣው ኮተት ባለመኖሩ በተለይ ያለንበት ዘመን የበርካታ ጉዶች Read More
ዜና·ነፃ አስተያየቶች የጸረ-ኦርቶዶሱ ብልጽግና ቁማርና ደጋፊ ሚዲያዎቹ – ሰርፀ ደስታ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከትላንት ወዲያ አንዳንድ ቦታዎች ላይ በቤተክህነት መሣሪያ ተገኘ የሚለውን ወሬ ሰምቼ ምን ተገኝቶ ይሆን ብዬ ነበር፡፡ ጉዳዩን ግን የዛን ያህል ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር፡፡ አንድ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዐብይ አሕመድ የድርድር ተውኔትና የደመቀ መኮንን ሚና – መስፍን አረጋ November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ የዐብይ አሕመድ ዋና አማካሪ ኦቦ ሌንጮ ባቲ እንደፎከረው ከሆነ ‹‹ኦሮሞ ሦስት ሺ ዓመት ይገዛል››፡፡ ይህ ማለት ደግሞ፣ ዲሞክራሲ፣ አንድ ሰው አንድ ድምጽ፣ የዜግነት ፖለቲካ Read More
ነፃ አስተያየቶች ትጥቅ የማስፈታት ድርድር!! – ቴዎድሮስ ጌታቸው November 19, 2021 by ዘ-ሐበሻ በዚሁ ዘ–ሐበሻ ድረ ገፅ ‹‹ከዱቄት እስከ ሰብዓዊ አንበጣነት›› በሚል ርዕስ፤ መነሻውን ትግራይ ያደረገው ወራሪ ኃይል፤ ከዚህ ቀደም በተበተነው! በአሸባሪው ህ.ወ.ሓ.ት. ‹‹የዱቄት ብናኝ›› የሚመራ ኃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች የአዳነች አቤቤ ተቺዎች ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ አስተውሉ – ሰርፀ ደስታ November 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን አዳነች አቤቤ ወያኔዎች ከፈለጉ ራሳቸው የጻፉት ሕገ–መንግስት አለ ያንን ተከትለው መገንጠል ይችላሉ አለች ተብሎ ከፍተኛ ግርግርና የጸረ–አዳነች ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ እየሰማሁ ነው፡፡ እኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ብድር እና ዕርዳታ ከጥገኝነት እና ተስፈኝነት ዉጭ የሚገኝ ነፃነት እና ዕድገት አይኖርም ናቸዉ ! – ማላጂ November 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለዘመናት በዓለም ላይ ዕርዳታ ሰጪ እና ለጋሽ አገራት ለርካሽ ፖለቲካ ጥቅም ትርፍ ለማግኘት በሠባዊ እና የልማት ዕገዛ ስም በማንኪያ ሰጥቶ በአከፋ የመዝረፍ ምኞት የረጂም Read More
ነፃ አስተያየቶች እራስ ሳይጠና ጉተና! – አገሬ አዲስ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህዳር 8 ቀን 2014 ዓም(17-11-2021) ከአገሬ አዲስ ገና አራስ ቤት ባለ፣ባልጠነከረ በህጻን ጭንቅላት ላይ ሹርባ እጎነጉናለሁ ወይም ጎፈሬ አበጥራለሁ አይባልም።ቢታሰብ እንኳን የጅል ምኞት እንጂ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራም ሆነ ትግሬ ሆኖ መወለድ ወንጀል አይደለም! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሀገራችን ልትወለድ ምጥ ላይ ናት፡፡ በምጥ ጊዜ ብዙ የሚጠበቁና የማይጠበቁ ችሮች መከሰታቸው ያለ ነው፡፡ ከበርካታ ዓመታት አስጨናቂ እርግዝና በኋላ የምትገላገለው ሀገራችን ደግሞ በችግሮች ብዛትና Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እና ምዕራባውያኑ በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ያስገባው ውጥረት – በቀለ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ የምዕራባውያን ፍላጎት ሁሌም እንደምንሰማው እና እንደምናወራው የራስቸውን ጥቅም ለማመቻቸት ነው ይባላል። እውነት ነው ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይባል የለ። ወዳጅ ተብዬው ለሞፈርነት የተመያትን ዛፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የንጹሃን ደም ያሰከረው አሸባሪው ህወሃት መቀበሪያውን እያፋጠነ ነው! – በሚራክል እውነቱ November 17, 2021 by ዘ-ሐበሻ ትህነግ ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለማስፈፀም ሲል ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በመላው ኢትዮጵያ ፖለቲካውንም ሆነ ኢኮኖሚውን በበላይነት ተቆጣጥሮት ህዝብና ሀገርን ሲመዘብር ቆይቷል፡፡ ለዓመታት የዘረፈውና የገደለው Read More