ነፃ አስተያየቶች - Page 91

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዝምተኛው ዳያስፖራ አንበሳ ሆኖ ተነሳ! – ሰማነህ ታምራት ጀመረ

December 8, 2021
እግዚአብሔር ዓዳምንና ሔዋንን ሲፈጥር ከእንስሳት ለይቶ የማስተዋል፤ የማሰብና በአግባቡ የመምራት ክህሎት ሰጦ በምድር ላይ አንግሶታል። ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ሲል ቀደሰው። ኢትዮጵያንም የሰው ዘር መገኛ

ዲያስፖራ ሆይ! ዘራፊዎች እንደገና ሊያፈርሱት ተሚችሉት ጎጆ በፊት ፋኖን ገንባ!

December 7, 2021
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክ እንደሚያስረዳውና እንደምናውቀው ፋኖ አገር ስትወረር፣ የሕዝብ ኑሮና ሰላም ሲናጋ እንደ አንበሳ አግስቶ ጠላትን የሚመክትና የሚያንበረክክ እምቅ ኃይል ነው፡፡ ለሺህ ዘመናት

ወገን ሆይ ክፉ ሞቶም ይገድላል …እንዳትታለል ! –  ማላጂ

December 6, 2021
በኢትዮጵያዊነት እና ዓማራነት ላይ በጥላቻ እና ዕብሪት ተጠንሰሶ ተወልዶ ዛሬ ለአገራችን አንድነት እና ሉዓላዊነት ስጋት መሆኑን  በተደጋጋሚ  በተግባር  የሚያሳዩት  የጥፋት እና ሞት የዓመታት እና የዕለታት

ለትግራይ ተወላጅ የወያኔ ደጋፊዎችና አንዳንድ ሌሎች ዓላማችሁ ምን ይሆን? – ሰርፀ ደስታ

December 6, 2021
አልፎ አልፎ እንደነ ሔርሜላ የመሳሰሉ ከትግራይ ቤተሰብ የተወለዱትን ሳይ እጽናናለሁ እንጂ በአብዛኛው የትግራይ የማያቸው ተወላጆች የወያኔ ደጋፊነት እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ እኔ ትግራይን ቀበሌዎቹንና ጉራንጉሩን ሁሉ

ህውሃት እያዘናጋን አንዳይሆን! ለህወሃት መዘናጋት በትውልድ ላይ መፍረድ ነው፤ – ገብረ አማኑእል፤

December 6, 2021
አገራችን ኢትዮጵያ በ1960ዎቹ የወጣቶች አንቅስቃሴ  ምክንያትነት በመጣው ለውጥ የተነሳ በችግርና መከራ ስትናጥ ይኽው ግማሽ ምዕተ ዓመታት ሊቆጠር የቀረን ጥቂት ጊዜ ነው። በዚህ ሁሉ ነውጥ

“እውነትም ከእናታችን ሆድ ውሀ ሆነን በቀረን” ላለማለት ምን ይጠበቅብናል? * ቹቹ አለባቸው

December 4, 2021
《ጠላት ጦርነቱን አማራ ክልል ለማድረግ የፈለገበት ዋና ምክንያት ዓላማው አማራን መግደል፣ ማደኸየት፣ ማዋረድ ስለሆነ ነው።》 ~ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ * ለፅሁፌ ርዕስ የተጠቀምኩት፣ በትዕምርተ

የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም አማራ ሆይ ከዳግም ክህደት ተጠንቀቅ! – አገሬ አዲስ

December 3, 2021
ህዳር 24ቀን 2014ዓም(03-12-2021) በአለፉት ዓመታት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአማራው ማህበረሰብ በተለይ የመንግሥት ሥልጣኑን በተቆጣጠሩት ሃይሎች ሲከዳ፣ሲፈነገል መቆዬቱ አይካድም።በስሙ እዬማሉ እዬተገዘቱ የሰቆቃ ሰለባ እንዳደረጉት አይዘነጋም።አንዱ
1 89 90 91 92 93 250
Go toTop