ነፃ አስተያየቶች - Page 89

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የጦቢያ ዘመን አቆጣጠር ከፈረንጅ ዘመን አቆጣጠር አንጻር – መስፍን አረጋ

January 2, 2022
ይህ ጦማር የሚያተኩረው አገራችን ጦቢያን ጦቢያ ካሰኟት ዐበይት ትውፊቶች ውስጥ አንዱ በሆነው በዘመን አቆጣጠራችን ላይ ነው፡፡  አስቀድመን ግን ዘመን መቁጠርያ የሚለው ሐረግ የተንዛዛ ስለሆነ

በአሁኑ ሁኔታ የአማራንና የአፋርን ነዋሪ ደህንነት መከላከል የሚቻለው በዋናነት በትግራይ ውስጥ የመከላከያ ዞን ሲኖር ነው

December 30, 2021
ከ ዚዜው ደረስ Gezew.derese@bell.net የሰሞኑ ጭውውት የህወሀትን ተስፋፊ ሀይል ከአማራና አፋር ክልል ጠራርገን አወጣነው በብዙ ሽወች የሚቆጠሩትንም ደመሰስን ማረክን ሰለዚህም ሰራዊቱ የመጀመሪያ ዙር ተልእኮህን አጠናቋል

ከለንደን እስከ እትዮጵያ የተዘረጋው የወንጀለኞች ቡድን /ስኳድ/ ዕቅድና የማስፈራራት ዘመቻ

December 29, 2021
ሃገራዊ ጥሪውን ተቀብላችሁ ወደ ውድ እናት ሃገራችሁ ኢትዮጵያ ለምትጓዙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተላለፈ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት። በዚህ አጋጣሚ ይህን መረጃ ሳስተላልፍ የጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች

“ትዕዛዝ አልደረሰንም” – አማራን ማስጨፍጨፊያ ኦነግ/ኦህዲዳዊ ሥልት – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

December 28, 2021
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com) አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት አማራን ራሱን ሳይቀር ከሥሩ አሰልፎ የመጨረሻውን ዘመቻ ለመጀመር ፊሽካውን በመጠባበቅ ላይ የሚገኘው የአራት ኪሎው ዘንዶ ልክ

የህሊና  እስረኞችን  ፍቱልን!!!! – ፊልጶስ

December 28, 2021
አምባገነኖች ከትላንቱ  ያለመማር  አባዚያቸው የሚገርም ነው፤ያውም እኮ የሚጠቅማቸው ለራሳቸው  ነበር። በተለይም የአፍሪካ አምባገነን ገዥዎች እትብታቸው በአንድ ምላጭ የተቆረጠ ይምስላል። አንድነታችን ኣየፈረሰ፤ በጦርነት እየተለበለብንና   በተመጽዋችነት

ክብር እንክርዳድ ተዘርቶበት ስንዴ ሆኖ ለበቀለ ትውልድ!!! – ተስፋየ ኤልያስ

December 27, 2021
ኢትዮጵያ ሀገራችን በታሪኳ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝቦቿ በዘርና በሃይማኖት ተከፋፍለው ወይም ተመድበው የኖሩበት ዘመን ቢኖር በዘመነ ኢሕአዲግ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ አዎ በዘመነ ኢሕአዲግ ሕዝቧ

እኛ ኢትዮጵያዊያን አጎዋንን መተካት እንችላለን ? ጥሩ ሰው ለመሆን ጥሩ ጓደኛ ይኑርህ – ፊልጶስ

December 26, 2021
የተሳካለህ ሰው ለምሆን ግን ጠላት ይኑርህ።” የሚለው አባባል ከግለሰብ ጀምሮ እስከ አገር ድረስ  ለሁሉም ባይሆን ላወቀበት ይሰራል። ብዙ ጠላት ያላቸው አገሮች፣ ራሳቸውን ለመከላከልና ብሎም

አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ!!  (በአገሬ አዲስ)    

December 26, 2021
ታህሳስ 16 ቀን 2014 ዓም (25-12-2021)  በአገሬ አዲስ ላለፉት ሦስት ዓመታት የኦሮሞን የበላይነት ያስከበረው ኦህዴድ በብልጽግና ስም ከሌሎቹ አጋር ቡችሎቹ ጋር ሆኖ  በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽመው በደልና ክህደት ከቀን ወደ ቀን እዬጨመረ

እስከ መቼ በጦርነት ውስጥ እንድንቆይ ነው የሚፈለገው??? – ወገን ደጀን ነኝ ከአውስትራሊያ

December 24, 2021
ታሪክ እንደሚነግረን አፄ ሚኒሊክ ወታደሩ እረፍት ያድረግ ሰንቃንችንም እያለቀ ነው በሚል ልዩ ልዩ ምክንያቶች የኢትዮጵያ ጦር ተከዜን እንዳይሻገር አድረጉ መጨረሻው ምን እንደሆነ ሁላችንም እናውቀውለን። ከኤርትራ
1 87 88 89 90 91 250
Go toTop