ነፃ አስተያየቶች - Page 90

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሽመልስ አብዲሣ ባይኖር የኢትዮጵያ ትንሣኤ እጅጉን ይዘገይ ነበር! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

December 21, 2021
የአንዳንድን ሰው ጥጋብና ጥጋቡ የሚወልደውን ትዕቢታዊ ዕብሪት ብዙም አንጥላው፡፡ ለጊዜው ሊያናድደን ቢችልም የተደበቁ እውነቶችን ገሃድ ያወጣልና ጥጋብ አንዳንዴ አወንታዊ ጎን አለው፡፡ በመሠረቱ ጥጋብ በአግባቡ

ሰሜን ወሎን ወደ“ደቡብ ትግራይ” ደቡብ ወሎን ደግሞ ወደ “ሰሜን ኦርምያ” የማጠቃለሉ ቅዠት (እውነቱ ቢሆን)

December 20, 2021
ፋኖ ብዙ ጠላት እንዳለው ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡ለዚህም ነው በደሴ የተፈጸመን የወሎ ህብረትን ዘረፋ ወደ ፋኖ ላማላከክ የተሞከረው፡፡ ፍኖ የ46 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ሙሉ ድጋፍ

አጭር ቅኝት: የኦሮሙማ አፈግፍጉ ሴራ እስከ ግማሽ ነጻ መውጣትና ለድርድር እስከ መሞዳሞድ ድረስ (እውነቱ ቢሆን)

December 18, 2021
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ደስ ያለህ፡፤ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአማራና አፋር ልዩ ሀይሎችና ከፋኖ ጋር ሆኖ በጦርነቱ እየተገኙ ላሉት ድሎች ታላቅ ክብርና ምስጋና ይገባዋል፡፡

ሕገ መንግስቱንና የጎሳ አወቃቀርን የማይቀይሩ ከሆነ ሌላ ጦርነት አይቀሬ ነው – ግርማ ካሳ

December 15, 2021
ብዙዎች የማናውቀው ወይንም ልብ የማንለው አንድ ነገር አለ። አሁን ባለው ሕገ መንግስት፣ አሰራርና ፖለቲካዊ ሲስተም ኢትዮጵያ የለችም። ኢትዮጵያዊነት በሕገ መንግስቱ ቦታ የለውም። ኢትዮጵያዉያን እንደ

የብርሃን አካል በሆኑ ኢትዮጵያውያን መስዋዕትነት የአንድነት፣ ነጻነትና ፍቅር ፍሬዎች ይጎመራሉ – ሚኪያስ ግዛው

December 14, 2021
በልዩ ልዩ ቀለማት ያበበው፣ በትላልቆቹ ኃይማኖቶች የታጀበው፣ ትዕግስትና ማስተዋል የታደለው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሠማይ ላይ የሚገኘው እግዚአብሄር ንጉሥም አሸናፊም መሆኑን ያምናል። እግዚአብሄር ምድርና ሠማይን ሲፈጥር

ፕሬዚዳንት ሲሲ ሆይ ከነጮች ጋር ሆነሀ ለማረድ የገዘገዝካት ኢትዮጵያ አትምርህም

December 13, 2021
ሲሲ ሆይ በቀደዱልህ ቦይ መፍሰስህን አቁም። ዋጋ ያስከፍላል፣ አውሮፓና አሜሪካ አብይ አህመድን ከስልጣኑ አውርደው በሌላ መተካት የፈለጉበት ምክንያት ግልፅ ነው። ባጭር አነጋጋር አብይ አሕመድ

ወያን አስካሪዎች ጌቶቻቸውን ማጣት እና የደረሰባቸው ውርጭት፤ የእዝቅየል ታምቡር – ዘውገ ፋንታ   

December 12, 2021
በትግራይ ግዛት የተጀመረው ትሕነግ አምባገነንነት የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ ለማስከበር  የወሰደው ርምጃ አስቸጋሪ መሆኑን ሁሉም ሕዝብ የተረዳው አይደለም። ትሕነግ አንድን የጠላት ሀገር እንደመውጋትና መውረር አላማ

ለአማራ የሕልውና ፈተና የአማራ ልሂቃን ሚና – መስፍን አረጋ

December 12, 2021
የአፍሪቃውያንን ሕልውና ለማረጋገጥ የበኩሉን ከፍተኛ ሚና የተጫወተው ትልቁ የአማራ ሕዝብ፣ ዛሬ ላይ ግን ነገሮች ተገልብጠው የገዛ ራሱን ሕልውና ለማረጋገጥ የሞት ሽረት ትግል እያደረገና የአፍሪቃውያንን

ሕወሓት በአሥመራ መንገድ ሲወጣ በቦሌ በኩል የገባው ኦነግ አልተቻለም! – ነፃነት ዘለቀ

December 11, 2021
“ጉድ ነሽ ያንኮበር ቅጠል” ብሏል አሉ አንዱ የደረሰበት ደርሶበት፡፡ ይህች ኢትዮጵያችን የማታሰማን የጉድ ዓይነት የለም፡፡ ኢትዮጵያ የትንግርት ሀገር ሆናለች፡፡ ከጆሮ አቅም በላይ ነው የሚነገረው

ክተቱን ክተትበት!  በውጭ አገር የምትኖረው ኢትዮጵያዊ ሆይ እቤትህ ድረስ የመጣውን ዕድል ተጠቀምበት!

December 10, 2021
ታህሳስ 1 ቀን 2014ዓም(10-12-2021) የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስቴር፣የኦህዴዱ መሪ አብይ አህመድ  ዲያስፖራ  አንድ ሚሊዮን ሆነህ ለታህሳስ 29 ቀን 2014 (07-01 2022) አገርህ ግባ ያለውን የክተት ጥሪ እንደ መልካም ዕድል ቆጥረህ የድጋፍ ክተቱን ጥሪ ሕዝባዊ ትግልህን ክተትበት  የሚለው ምክሬ የዛሬው ጽሁፌ መንደርደሪያ
1 88 89 90 91 92 250
Go toTop