ነፃ አስተያየቶች - Page 93

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለብሄራዊ ህልዉና አለኝታነት እና ቀጣይነት የዓማራ መደራጀት እና አንድነት “አማራጭ አልባ አማራጭ !!”

November 22, 2021
የኢትዮጵያ አንድነት እና ህልዎት ዕዉነተኛ መቀጠል ለሚፈልግ ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያዉያን መደራጀት ፣ህብረት እና አንድነት ፈስኃ ነዉ ፡፡ ይሁንና ከዚህ በተቃራኒ ፀረ ኢትዮጵያዉያን የጥፋት እና የሞት

“አገባሻለሁ ያለ ሁሉ ላያገባሽ ከባልሽ ጋር ሆድ አትባባሽ” – ይነጋል በላቸው

November 20, 2021
ጆሮ አይሰማው፣ ዐይንም አያየው የለምና ብዙ አስደናቂና አስገራሚ፣ አሳሳቢና አስደንጋጭም ነገር እየሰማንና እያየን ነው፡፡ የጊዜ ባቡር የማያመጣው ኮተት ባለመኖሩ በተለይ ያለንበት ዘመን የበርካታ ጉዶች

የአዳነች አቤቤ ተቺዎች ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ አስተውሉ – ሰርፀ ደስታ

November 18, 2021
 ሰሞኑን አዳነች አቤቤ ወያኔዎች ከፈለጉ ራሳቸው የጻፉት ሕገ–መንግስት አለ ያንን ተከትለው መገንጠል ይችላሉ አለች ተብሎ ከፍተኛ ግርግርና የጸረ–አዳነች ፕሮፓጋንዳ ሲነዛ እየሰማሁ ነው፡፡ እኔ

ብድር እና ዕርዳታ ከጥገኝነት እና ተስፈኝነት ዉጭ የሚገኝ ነፃነት እና ዕድገት አይኖርም ናቸዉ ! – ማላጂ

November 18, 2021
ለዘመናት በዓለም ላይ ዕርዳታ ሰጪ እና ለጋሽ አገራት ለርካሽ ፖለቲካ ጥቅም ትርፍ ለማግኘት በሠባዊ እና የልማት ዕገዛ ስም በማንኪያ ሰጥቶ በአከፋ የመዝረፍ ምኞት የረጂም

አማራም ሆነ ትግሬ ሆኖ መወለድ ወንጀል አይደለም! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

November 17, 2021
ሀገራችን ልትወለድ ምጥ ላይ ናት፡፡ በምጥ ጊዜ ብዙ የሚጠበቁና የማይጠበቁ ችሮች መከሰታቸው ያለ ነው፡፡ ከበርካታ ዓመታት አስጨናቂ እርግዝና በኋላ የምትገላገለው ሀገራችን ደግሞ በችግሮች ብዛትና

ኢትዮጵያን እና ምዕራባውያኑ በምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ያስገባው ውጥረት – በቀለ

November 17, 2021
የምዕራባውያን ፍላጎት ሁሌም እንደምንሰማው እና እንደምናወራው የራስቸውን ጥቅም ለማመቻቸት ነው ይባላል። እውነት ነው ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ይባል የለ። ወዳጅ ተብዬው ለሞፈርነት የተመያትን ዛፍ

የንጹሃን ደም ያሰከረው አሸባሪው ህወሃት መቀበሪያውን እያፋጠነ ነው! – በሚራክል እውነቱ

November 17, 2021
ትህነግ ሀገር የማፍረስ ዓላማውን ለማስፈፀም ሲል ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ በመላው ኢትዮጵያ ፖለቲካውንም ሆነ ኢኮኖሚውን በበላይነት ተቆጣጥሮት ህዝብና ሀገርን ሲመዘብር ቆይቷል፡፡ ለዓመታት የዘረፈውና የገደለው
1 91 92 93 94 95 250
Go toTop