ነፃ አስተያየቶች - Page 94

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ወሳኝ ጥያቄዎች ለአብይ አህምድ አፍቃሪዎች – ሰርፀ ደስታ

November 13, 2021
ዛሬ በአገራችን እየሆነ ያለውን እንዳይሆን በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ ልንሰጥ የሞከርን ጥቂትም ብንሆን ነበርን፡፡ ሆኖም በሴራ አድጎ በሴራ የጎለመሰ ቡድን የገዛ ሴራው ይዞት እስከሚጠፋ ድረስ እንዳያስተውል

እነ ደብረ ፂዮን ፤ የትግራይ ህዝብ ከኋላው ጠመንጃ ተደግኖበት እሳት ውሰጥ ግባ የሚባል አሳዛኝ መንጋ እንዲሆን አድርገዋል

November 13, 2021
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የመንጋ ህሳቤ ( Mob mentality ) ማለት እልፍ ሰው ፣ በግላሰብ /ዎች/ አመለካከትና አስተሳሰብ የተጠረነፈበት ፣ አቤት ና ወዴት የሚፈቀድበት ፤

የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

November 12, 2021
የአሜሪካና ምዕራባውያን ጫናና መፈንቅለ መንግሥት በግርማዊነታቸው መንግሥት ላይ!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] ንጉሠ ነገሥቱ [ ግርማዊ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ ] ርዳታ ለመጠየቅ [ኢትዮጵያን በግብርናና በኢንዱስትሪ

የጦርነቱ ሁኔታ ዘገባ: የወያኔ ፍጻሜ መጀመሪያ ማሳያ – ግርማ ካሳ

November 11, 2021
11/11/2021 የኢትዮጵያ መንግስት የተናጥል የተኩስ አቁም አውጆ፣ የአገር መከላከያ ጦር ከትግራይ ክልል እንዲወጣ ማድረጉን ተከትሎ ፣ ሕወሃትን ተኩስ አቁማ አስቸኳይ የሰብአዊ ድጋፍ የሚያስፈልገው የትግራይ

ጎበዝ አሁን ያለውን ሁኔታ የአገር ሕልውናና ሉዓላዊነትን ማስጠበቅና ማስቀጠል መሆኑን ማጤን የግድ ነው! – አበባየሁ አሉላ

November 11, 2021
ዕውነት ነው አሁን ያለንበት ወቅት ሳይጋነን የታሪክ ድግግሞሽ ነው! ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይን ወይንም አብዬታዊውን መሪ ኘሬዝደንት መንግሥቱን አገረ መንግሥት ለማስወገድና ሕወኃት የተባለ ፀረ ኢትዬጵያና

የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን ዕጣ ፋንታ ለኢትዮጵያን ወይስ ? “

November 11, 2021
የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማፍረስ ከግማሽ ክ/ዘመን ዓመታት በፊት ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፈዉ ሰጥተዋል ፡፡ ከዚህም ኢትዮጵያን የባህር በር ማሳጣት እንዲሁም

ድርድሩ ለኦሮምያ ሪፓብሊክ ምሥረታ ዋነኛው ግብኣት ነው – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

November 10, 2021
ከሰሞነኛ ወሬዎች አንዱ በትግርኛ ሥነ ቃል “ዝአኽለን ጥኽነን በዓል ማርያም ትብላ” በሚባለው ምሣሌያዊ አነጋገር ሊገለጽ የሚችለው የሁለቱም የአማራና የኢትዮጵያ ጠላቶች ማለትም ምዕራባውያን መራሹ ትህነግና

የተሳሳተው ማነው? የአሜሪካ መንግሥት ወይንስ የዐብይ መንግሥት?- ክፍል ሶስት

November 5, 2021
አክሎግ ቢራራ (ዶር) “የኢትዮጵያ እንጅ የመንደር አገልጋዮች አይደላችሁም” ጠቅላይ ሚንስትር ዶር ዐብይ አሕመድ ለሚንስትሮች “ኢትዮጵያ ከምትፈርስ፤ አካላችን ይፍረስ” የጎንደሬዎች የክተት መፈክር ክፍል ሶስት ባለፉት

በዚህ የህልዉና ጦርነት ተሳትፎ የማይኖረዉ አንድም አማራ መኖር የለበትም!! – ቹቹ አለባቸው

November 4, 2021
ሰሞኑን የታወጁት አገራዊና ክልላዊ አዋጆች ማዕከላዊ ጭብጣቸዉ፣ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር የሚል ነዉ። ሁሉም ነገር ወደጦር ግንባር/ክተት ሲባል ከማን ምን ይጠበቃል? ምንስ ማለት
1 92 93 94 95 96 250
Go toTop