ነፃ አስተያየቶች የአዲስ አበባ ጣጣ – ስሊቅ (Satire) በቦቆቅሳ ለባክ May 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 2014 የአዱስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባሇቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲለ የደር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ደ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋሊ በቅርቡ በተመረቀው Read More
ነፃ አስተያየቶች * በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! – መስፍን ማሞ ተሰማ May 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያችን ላይ የተደፋው ርኩስ የመጠፋፋትና የጥላቻ ፣ የጭካኔና የዘረኝነት መንፈስ መገለጫው ዓይነቱና መከሰቻው ስፍራ ከጎንደር እስከ ባሌ ከቤንሻንጉል እስከ ሐረር የዘለቀ ሲሆን ፤ ከሰውነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖስን የሚጠላና ፋኖን የሚጠላ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) May 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአብዮቱ ማግሥት ደርግ ነጭ ሽብር ብሎ የሰየመው የኢህአፓ ሽብር እያየለ ሲመጣ በከተሞች እያንዳንዱ ሰው በቤቱ በር ላይ ፋኖስ (መብራት) እንዲያበራ ደርግ ሕግ አወጣ። የሚበራው Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ለምድ የለበሱ የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች – መስፍን አረጋ May 12, 2022 by ዘ-ሐበሻ መንደርደርያ ወያኔ፣ ኦነግና የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚረባረቡት እየተናበቡ ሲሆን፣ ዋሳኙን ሚና የሚጫወቱት ደግሞ ተኩላወቹ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ያህል ወያኔው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ቲቪ Read More
ነፃ አስተያየቶች የግንቦት ቀጠሮ (ፍርዱ ዘገየ) May 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኧረ ፋኖ! ፋኖ! እንደ ዝንብና እንደ ክፉ መንፈስ ግንቦትን የሚወዱት ደደቢታውያን (ደብረጽዮን እና አቢይ አህመድ)፣ ፋኖን ለማጥፋት ግንቦት ላይ ቀነ ቀጠሮ ይዘዋል። ግንቦት ሦስት። አማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች የስብዓዊ ማዕበል የጦርነት ስልት ከሽፎል፣ እልፍ አእላፍ ወጣቶች ረግፈዋል!!! ዳግማዊው “ህዝባዊ ሠራዊት፣ለህዝባዊ ጦርነት!” እልቂትም ተደግሏል!!! May 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹የማምነው እንደዛ ነው:: እነዚህ በማፕ ላይ ያሉ መስመሮች በእውኑ ዓለም፣ በምድር ላይ የሉም፣ መሬት ላይ አናያቸውም፡፡ በእኔ ህልም አንድ ቀን መስመሮቹ ከካርታው ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጎበዝ፣ ወደቀልባችን ብንመለስ አይሻለንም? ሀገራችን እኮ አይናችን እያየ ከጃችን ልትወጣ ነው፡፡ May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትያን ሆኖ እስላሟን ቆንጆ ያላፈቀረ ወይም ያላገባ ወይም እስላም ሆና ሳለ ከክርስትያን አቻዋ ጋር ያልተዳራች ወይም ያልተሞሸረች ወገን ማየት ያን ያህል ብርቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች በዓለማችን ዘመናዊ አናርኪሲዝም እያቆጠቆጠ ይሆንን ? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከተፈጥሮ አንፃር ፣ አዲስ ና ድብቅ ነገር ያለመኖሩ ይታወቃል ። መፅሐፍ ቅዱስ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 12 ይኽንን እውነት በእየሱስ አንደበት ገልፆልናል ፡፡ 1 በዚያን ጊዜ የሕዝብ አእላፍ እርስ በርሳቸው እስኪረጋገጡ ድረስ ተሰብስበው ሳሉ ፤ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር Read More
ነፃ አስተያየቶች የጭካኔ ጥጉ የቱን ያህል ይረዝማል? – እውነቱ ፈረደ May 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህች ጽሁፍ ቀጥተኛ ጥያቄዎችን እያነሳች ምን ያህል እዉትን ለመጋፈጥ መፍቀዳችንን እንድንመሰክር የምታበረታታን ናት። የጭካኔ ጥጉ የቱን ያህል ይረዝማል ?ክብደቱስ ምን ያህል ይሆን ?ህፃናትን ሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ ትዝብት በአብይ ፆም – ከእውነቱ ፈረደ May 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ የትዝብት ጽሁፍ በጥያቄና መልስ ላይ የተመሰረተ ነው።ጠያቂው እውነቱ ፈረደ ሲሆን ተጠያቂው አዲሱ የአሕአዴግ ጠ/ሚኒስትር ሆነው የተመረጡት ዶር አብይ አህመድ ና ተፎካካሪ ነን ባዮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላቶ ከዶጋሊ እስከ አሻድሊ (ከአሁንገና ዓለማየሁ) May 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቅኝ ገዢው ጦር ሠራዊትና ፊታውራሪው በዘመናት መካከል እየጠቆረ ስለመምጣቱ። የአውሮፓ ወራሪም ሆነ ጸረ ኢትዮጵያ የሆነው የአረብ መንጋ ለዘመናት ኢትዮጵያን ተመላልሶ ከማጥቃት ውድቀቱ የተማረው አጥቂው ሠራዊት እየጠቆረ የመሄዱን አስፈላጊነት ነው። በግልጽ አባባል ሙሉ Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ – ከአልማዝ አሰፋ May 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ እርግማን ወይስ አለመታደል እጣ? ውድ ክቡርነትዎ:- ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከጨለማ ወደ ብርሃን እመራለሁ በማለት ፈጣሪን ምስክር አድርገው ለራሶና ድምፅ ለሌለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተው የስልጣን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢዜማ መኢሶናዊ ጉዞ – በኡመር ሽፋው May 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የመላ ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) ተብሎ ይጠራ የነበረው የፖለቲካ ድርጅት በደርግ ወይም ወይም በወታደራዊው አገዛዝ ጊዜ ከመንግሥት ጋር ተለጥፎ በኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ያንቀላፋ የሚመስለው ጽንፈኛው የውሃቢው ቡድን” ሰበብ የማሽተት ሱሱ ተነስቶበት “ፋኖ ይውደም “ ፋኖ ሌባ” ማለት ጀምሯል! – ጌታቸው ረዳ May 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ May 05, 2022 ጌታቸው ረዳ በአንዋር መስጅድ ስለ ጎንደር ሙስሊሞች የተካሄደ ታላቅ ተቃውሞ ሃሩን ሚዲያ ከቦታው ልዩ ዘገባ https://youtu.be/IR7W5K3OW_Y እንዴት ሰነበታችሁ? አማን ነው? ተብሎ የሚጠየቅበት ወቅት Read More