ነፃ አስተያየቶች - Page 42

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዝናብን የተነበየቸው አህያና የአማራን ዘር ፍጅት መተንበይ የተሳናቸው ምሁራን!

March 14, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መስማት የተሳነው የሰማ እለት ያብዳል ይባላል፡፡ የሙሴዎች የቀድሞ ተደማሪዎችና ካድሬዎች ሰሞኑን ሙሴው የሾማቸው የአዲስ አበባ ገዥዎች ተነሱ ዘሮች በቀር አማራም ሆነ

የሽግግር ፍትህን ለማሰብ የሚቻለው ከትናንቱ ዛሬ የተሻለ በጎነት ሲኖር ነው (ገለታው ዘለቀ)

March 14, 2023
አንድ ሃገር ከነበረበት ከፍተኛ ቀውስ ወጥቶ ትንሽ ፋታ ሲያገኝና ወደፊት መመልከት ሲጀምር ባለፉት ጊዚያት የተፈጠረውን በደል ስርየት ለመስጠት፣ የቆሰለውን ለማከም፣ የተጎዳውን ለመካስ፣ ሲል የሽግግር

ሳይቃጠል በቅጠል !! „ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም„ – ንጉሤ አሊ

March 13, 2023
በኢትዮጵያ መቃብር ላይ አዲስ አገር ለመፍጠር ምለውና ተገዝተው ህብረትን የፈጠሩት ትህነጋዊያን እና ኦነጋዊያን መንበረ ሥልጣኑን ከተቆጣጠሩ እነሆ ሶስት አስርተ ዓመታት አልፏል ነገር ግን ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያን ሬሣ እንዳሳደዳት ብዙ አትቆይም!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

March 11, 2023
በመላው ዓለም ሰላም ባይኖርም ነገርን በሰላምታ መጀመር መልካም ነውና እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን እንዲሁም አድማጮች፡፡ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ፡፡ ይህን “ጸሐፊ” ጨምሮ ብዙ ብዕረኞች ለዘመናት

አቶ ልደቱ አያሌው፤ ፖለቲከኛ ወይስ ፖለቲካ ተንታኝ?

March 11, 2023
ፖለቲከኛ ማለት የስልጣን ወይም ሌላ ግብ ያለው፣ ይህን ግቡን ለመምታት እስካስቻለው ድረስ ደግሞ ማናቸውንም ፖለቲካዊ ዘዴ ለመጠቀም የማያቅማማ የፖለቲካ ሰው ማለት ነው፡፡  በሌላ አባባል ፖለቲከኛ ማለት ለዱቄቱ

በአሁናዊ ተራማጅ አስተሳሰቦች እየተመሩ ፍትሃዊ ለውጦችን  በማስመዝገብ እንጅ ታሪክ ላይ የቸንክሮ  በመቆዘምና በመኮፈስ ኢትዮጵያን ማበልፀግ ቀርቶ ማስቀጠል አይቻልም!!!

March 8, 2023
መሰረት ተስፉ (Meserettesfu4@gmail.com) ለሁላችንም ግልፅ ነው ብየ እንደማስበው አብዛኛዎቹ የአለም ሃገራት እንደ ሃገር የተመሰረቱት፤ እንዲሁም የተረጋጋ መንግስት የፈጠሩት ከተለያዩ ግጭቶችና እልህ አስጨራሽ ጦርነቶች በኋላ ነው።

አብይ አህመድ በሁለት ወር ውስጥ በአስር አገራት ያደረገው ሽርሽር መለስ ዜናዊ በ27 አመት አላደረገውም (እውነቱ ቢሆን)

March 6, 2023
ምትክ የለሽ አገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ ከላሹና በአገር አፍራሹ አብይ አህመድ እጅጉን ተመሰቃቅላለች፡፡ አገሪቱ ኢዚህ ጭቦኛ ሰው እጅ መውደቋ ተረግማለች ያሰኛታል፡፡ ይህ ከጫፍ እስከጫፍ በህዝብ ተመርጫለሁ

ላም ባልዋለበት… – ከመርሐጽድቅ መኮንን አባይነህ

March 6, 2023
አይበገሬዎቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን በዳግማዊ አጼ ምኒልክና በብልኋ ባለቤታቸው በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ግንባር-ቀደምት አዝማችነት ከዛሬ 127 ዓመት በፊት ከየኣካባቢው ተጠራርተው ዎረኢሉ ላይ የተሰባሰቡትና ወደአድዋ የተመሙት

በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” ምንጩ፤ ያስከተለው ጉዳትና መፍትሄዉ (በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)

March 5, 2023
ክፍል-2 በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) መግቢያ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-1) በቅርቡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ የተከፈተዉን ዘመቻ፤ ቀደም ብሎ ከነበሩት የተለየ እንደሆነና፤ በአገራችን ህልዉና ላይ

አገር ሲሞት እያየ ከማያይ በላይ ኃጢያተኛ እና ወንጀለኛ ምን አለ ?

March 4, 2023
ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለሶስት አስርተ ዓመታት ክህደት እንደተፈፀመባቸዉ እና ይህም እንደሚሆን ቀድመዉ የነቁ እና የበቁ ኢትዮጵያዉያን ዕዉነት እና ፍትህ ተነፍገዉ በሞትም ፤በስደትም ተለይተዋል ፡፡
1 40 41 42 43 44 250
Go toTop