ነፃ አስተያየቶች - Page 40

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ያው አዲስ ነገር የለም። እንደተለመደው እሳቸው ሌላ ዓለም ላይ ናቸው – መሳይ መኮነን

March 28, 2023
ያው አዲስ ነገር የለም። እንደተለመደው እሳቸው ሌላ ዓለም ላይ መሆናቸውን ዛሬም ከዚያው ቦታቸው ንቅንቅ ያላሉ እንደሆኑ ከማሳየት ያለፈ ፍሬ የሚቋጥር፡ እውነት የሆነ፡ ሀገርን ከመጣባት

ግንጊልቻ (Gingilchaa)- የጠቅላዩ የፓርላማ ውሎ ትዝብት… በ-ሙሉዓለም ገ/መድኀን 

March 28, 2023
የሀገረ-መንግሥቱ ትርክት የሚነገረንም ሆነ በንባብና በዐይን እማኝነት የያዝነው ግንዛቤ የሚያስረግጥልን፣ የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምድ ከኔጋቲቭ ወደ ዜሮ ማደጉን ነው፡፡ ይህ “እድገት” የተመዘገበውም ኢሕአዴግ ቢያንስ በመርህ

አማራ ሆይ! ይልቁናስ ለማይቀረው ፍልሚያ ተዘጋጅ!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

March 27, 2023
“በበቀል ጥማት የሚነድ፣ የለም እንደአቢይ አህመድ” በሚል ርዕስ ግጥም ቢጤ መጻፍ አማረኝና ወደለመድኩት የዝርው ጽሑፍ ዞርኩ፡፡ “ሥነ ግጥም መክሊትህ አይደለም!” ብባልስ በኪናዊ አገላለጽ፡፡ ኢትዮጵያን

ነፍሴ ቸኩላለች !!

March 27, 2023
ማሪዮ ዴ አንድራዴ- ሳኦ ፖውሎ                                                                     ከ1893-1945 ገጣሚ፣ መጽሀፍ ደራሲና የሙዚቃ ሳይንቲስት ትርጉም ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) እስካሁን የኖርኩበትን ዕድሜዬን ቆጠርኩኝ፤ ከእንግዲህ ወዲያ የምኖረው ጥቂት ዓመታት ብቻ እንደሆነ ተረዳሁ። ልክ

ጆከሩን መዘው ፖለቲካዊ የፖከር ካርታ ጫዎታውን ጠቅላዩ አሥጀምረዋል – ሲና ዘ ሙሴ

March 24, 2023
ጠ/ሚ አብይ አህመድ ፣ ከረመዳን ፆም ቀድመው ፣ አዲስ ካርታ መዘዋል ። ጆከርን ። በአዲስ የፖለቲካ ቁማር ጫዎታ ብቅ ብለዋል ። ፆሙ በመግባቱ ዛሬ አላህ ልብ እንዲሰጣቸው እንለምንላቸዋለሁ ። መካሪ የሌለው ንጉሥ
1 38 39 40 41 42 250
Go toTop