ነፃ አስተያየቶች - Page 38

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ያማራን ሕዝባዊ ትግል ማጧጧፊያ ሰባት ነጥቦች፤ አማራነት ወይም ሞት 

April 11, 2023
ጭራቅ አሕመድ ለማጥፋት የተነሳው አለቅጥ የሚፈራውን አማራነትህን ነውና፣ ባማራዊ እንድነት በነቂስ ተነሳስተህ፣ አማራነት ወይም ሞት ብለህ ጭራቁን ጨርቅ አድርገው፡፡ አንደኛ ነጥብ መሪር ጠላትህን አምርረህ

የፖለቲካ ትግልን ከግብ ለማድረስ የትግሉን አላማ የተረዳ፤ በራሱ የተማመነ፤ ህዝብን የሚያደራጅና የሚያታግልና ብሎም ለመስዋትነት የተዘጋጀ መሪ መኖር አለበት

April 10, 2023
እንደሚታወቀው ብአዴናውያን ወደ  ኢህአዴግ ፖለቲካ ከ1984 ዓም ጀምሮ አባል የሆኑት የራሳቸውን ጥቅም ብቻ በማስላት ነው፡፡ የፖለቲካ አላማ ገብቶአቸው አይደለም፡፡ በራሳቸው የተማመኑ አይደሉም፡፡ የአቅም ውስን

እንኳን ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ዋዜማ አደረሰን!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

April 10, 2023
የመጨረሻ ተጋጣሚዎቹ ሁለት ኮርማዎች በግልጽ ሜዳ ተጋጥመዋል፡፡ ፉርሽካውና የተመጣጠነው መኖ ቀርቶበት ደረቅ ሣር እንኳን እንዳይግጥ አፉን ተለጉሞ ከ50 ዓመታት በላይ በየሄደበት እንዲሳደድ እንዲገደልም ተፈርዶበት

እንዴት ለዚህ በቃን?–ገዥዎቻችንስ እናውቃቸውለን ወይ?

April 9, 2023
የማንኛውም ትግል  መሰረት የገዥዎችን ማንነት፣ መነሻና መድረሻ ብሎም ዓላማ ማወቅና፤  ገዥዎች ሥልጣን ላይ ለመቆየት፤  ለነጻነትና ለአንድነት የሚደደረገውን ትግል    የሚጠቀሙበትን ስልትና  አጀንዳ ማክሸፍ ነው። ገዥዎችን

በእርግጥሰ ምዕራባውያን የዓለም ህዝቦች ነፃነታችውን ቢቀዳጁና ዲሞክራሲን ቢያሰፍኑ ደስተኛ ይሆናሉ ወይ ? ዶክተር ብርሃኑ ነጋ – ትችት በፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

April 9, 2023
በእርግጥሰ ምዕራባውያን የዓለም ህዝቦች ነፃነታችውን ቢቀዳጁና ዲሞክራሲን ቢያሰፍኑ ደስተኛ ይሆናሉ ወይ ? ዶክተር ብርሃኑ ነጋ አንድ ሰሞን ዳላስ ከተማ ተጋብዞ በኢትዮጵያውያን ፊት ላደረገው ንግግር የተሰጠ

በኢትዮጵያ “የብሄር ፖለቲካ” እና “የዘረኝነት ስርአት”፤ ያስከተለው መዘዝና መፍትሄዉ (ክፍል-3) – ዓቢዩ ብርሌ (ጌራ)

April 9, 2023
ክፍል-3 መግቢያ፤ ባለፈው ጽሁፌ (በክፍል-2) አሁን ባለው የኢትዮጵያ ህገመንግሥት በዉስጡ ያሉትን ዋና ዋና ችግሮችና፤ ለማሻሻልም ምን ያክል አዳጋች እንደሆነ በመጥቀስ መፍትሄወችን ለመጠቆምም ሞክሬአልሁ፡፡ ለእዚህ

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ቁልፍ ችግር ፌደራል መንግስቱ “የኦሮሞ መንግስት ነው” የሚለው የኦሮሞ ፖለቲከኞች እጅግ አደገኛ ዝንባሌ ነው!!!

April 9, 2023
መሰረት ተስፉ (Meserettesfu@yahoo.com) በየትኛውም አገር ውስጥ  ካለው ስርዓት ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ግንኙነት ያላቸው ፖለቲከኞች አገር እየመራ ያለው እነሱ የወጡበት ብሄር፣ ብሄረሰብ፣ ነገድ

የአማራ ልዩ ኃይልና ፋኖን ትጥቅ የማስፈታቱ አንድምታ!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

April 8, 2023
በአማራ ሕዝብ፣  ማህበራዊ ፣ አኮኖሚያዊ ፣ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም ደህንነትና ሁለገብ ተቋማት ላይ በተወሰኑ ስግብግብ ፣ ለኔና ለኔ ብቻ በሚሉ“ኬኛዎች” የሚደርሰውን ግፍ አይቶ እንዳላዩ  በዝምታ ሳይቃወሙ

ያማራ ፋኖ ሆይ፣ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

April 7, 2023
ጭራቅ አሕመድ ባምስት ዓመት የስልጣን ዘመኑ ከወያኔ ጋር በሕቡዕ በመተባበር በቀጥታና በተዛዋሪ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አማሮችን ጨፍጭፏል፣ አስጨፍጭፏል፡፡  ጭራቁ ግን በኦነጋዊነት ያበደ፣ በልቶ የማይጠግብ የቀን ጭራቅ ስለሆነ፣ አማራን

የበሻሻው ተወካይ ”–አገር ለማፍረስ ከፈልግን ማን ሊከለክለን—የሚያቆመንስ ምን ኃይል አለ?–”

April 7, 2023
ደጋግሜ ለመስማት ሞከርኩ፤ እየመለስኩና እየከለስኩ ሰማውት። የማየውና የምሰማው ሁሉ ህልም መሰለኝ። በህልሜ ቢሆን ተመኘሁ። ግን ሃቅ ነው፤ መጋቢት 19 ቀን 1915 ላይ በቀጥታ በተሊቪዥን

በውን የኢትዮጵያ የመከላከያ ሃይል በተኛበት ላረዱትና ለወጉት ወራሪዎች ሲል በአማራ ሃይሎች ላይ ቃታ ይስብ ይሆን? – ሰመረ አለሙ

April 5, 2023
አንዳንዴ የስነጽሁፍን አወራረድ በመልክ በመልኩ ለማስቀመጥ ከጽሁፉ ጽንሰ ሃሳብ በላይ አርእስትን መፈለግ ጊዜ ይወስዳል ምናልባትም ነጋ ድራስ ባይከዳኝ መሰሉኝ “አርእስት ፈልጉልኝ” የሚል መጽሃፍ የጻፉት፡፡የወያኔ
1 36 37 38 39 40 250
Go toTop