ነፃ አስተያየቶች የአብይ አህመድ የመደመር ትውልድ የመጽሐፍ ምረቃ እና ያደረጋቸው አፍራሽ ንግግሮች – በሽፈራው ዘውዴ March 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ አፍራሽ ገቢር አንድ፡- ስልጣን አልለቅቅም ዩትዩብ ላይ የምፈልጋቸውን ቪድዮችን ስፈልግ ድንገት ማስታወቂያውን አየሁትና ይህ ሰውዬ ደግሞ ምንድን ብሎ ነው የሚሰከስከው ብዬ አለፍ አለፍ አድርጌ Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግሥትም ሆነ እኛ ከልብ ልንጸጸትበት እና ይቅርታ ልንጠይቅበት የሚገባን የ2ቱ ዓመት የእርስ በርስ ጦርነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) March 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ ‘‘እኔ ግን የእነዛን ሁሉ ክርስቲያኖች ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየሁ ድል አደረግኩ ብዬ ደስ አይለኝም…’’ (ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ከዐድዋ ድል በኋላ ለአውሮፓውያን መንግሥታት ከጻፉት ደብዳቤ የተቀነጨበ) 1. እንደ መንደርደሪያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ‘በፌዴራል መንግሥቱ’ እና ‘በሕወሓት’ በኩል የተደረገውን መቶ ሺሕዎች ያለቁበትን የእርስ በርስ ጦርነት ለመዘገብ ግንባር ላይ የሰነበተ፤ በአንድ የግል Read More
ነፃ አስተያየቶች ፍልፈሉ ቀበሮና ቁማር የተጫወተባቸው በጎች! March 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ጉድጉዳድ ሲምስ የኖረ ቀበሮ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጉድጓድ ሲቆፍር የበለዘውን ፊቱን ቅባት ተቀብቶ፤ አይኑን ተኳኩሎና የበግ ለምድ ለብሶ ኢትዮጵያ የሚባል አሞሌ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከምዕራባዉያን ሆነ ከአሜሪካ ቀደም ኢትዮያ ነበረች ፤ ለዘላለምም ትኖራለች March 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ አበዉ መሬት ያለዉ ጦርነት አለበት ይላሉ ፡፡ ይህ በተለይ እን ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በልዩ ሁኔታ የሚሰራ እና ምንአልባትም ለሁለት አገራት በእጂጉ የታለመ ህልም ይመስላል Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት/ፓርላማ/ March 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪውን ትህነግ/ወያኔ በአሁኑ ሰአት ከአሸባሪነት መዝገብ ማንሳት ታሪካዊ ስህተት ነው! ትህነግ/ወያኔ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ህዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት Read More
ነፃ አስተያየቶች አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን) March 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ አብይ ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የመደመር አዙሪት ፍልስፍና ፌዝና ተረት ተረት! – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ March 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወገኖቸ በኢትዮጵያ ምድር ባለጊዜዎቹ መደመር የሚል ፍሬፈርስኪ የሆነ ፍልስፍና ፈጥረው እየሰበኩን፣ እያቀነቀኑልን እየለፈፉልን ይገኛሉ። መቸም “ዐይን የማያየው ፣ ጆሮ የማይሰማው የለም” እንዲሉ እደፈረደብን የሚሆነውን Read More
ነፃ አስተያየቶች የዚህን ሰውዬ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ ላለመስማት የት ልሂድ? – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ March 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአእምሮ ህመም ዓይነቱና መጠኑ ብዙ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ወደምሁራን ሰፈር ሳንዘልቅ እኛ የሙያው ባይተዋሮችም በተሞክሮና በተጨማሪ ንባቦች በዚሁ በአእምሮ ህመምና በሌሎችም አካላዊና ሥነ Read More
ነፃ አስተያየቶች የነቃ የህብረተሰብ ክፍል ካለበት፣ ከሌለበት በምን ይለያል! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) March 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 19፣ 2023 በመጀመሪያ ደረጃ የነቃ የሚለው ከንቃተ-ህሊና ጋር በቀጥታ የሚያያዝ ሲሆን፣ የጭንቅላትን በከፍተኛ ደረጃ የመዳበር ጉዳይ የሚመለከት ነው። ንቃተ-ህሊና ያለው ሰው፣ ወይም ጭንቅላቱ በደንብ የዳበረ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዲያስፓራው በጠ/ሚር አብይ አህመድ ተከዳ ወይስ ”ተሸወደ” ወይስ ጠ/ሚሩ ተከዱ? – ፊልጶስ March 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ አስራ አምስት የሚሆኑ የዲያስፓራ (በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮያዊያን) የተለያዩ ማህበራት በዚህ ወር ላይ በ/ም-አብይ ፤ የብልጽግና አገዛዝ ላይ ተስፋ መቁረጣቸውንና መከዳታቸውን በሚመለከት ደብዳቤ ጽፈዋል። Read More
ነፃ አስተያየቶች በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !! March 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ አዋጅ አዋጅ የደበሎ ቅዳጅ የሰማህ ላልሰማ አሰማ !!! በጥቁሮቹ ቤኒቶ ሙሶሎኒ እና በግራዚያኒ የእልቂት አዋጅ ታውጆብኃልና ራስህን ለመከላክል በአንድነተ ተነሳ !! የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወፏ ብዙ እየነገረችን ነው ። ሰማዩም ምድሩም የእርሶ ነውና ። መታወቂያ ፣ ፓሥፖርት ማን ይጠይቃታል ? March 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ” ልኡል ( Prince ) የማኬቬሌ የአመራር ጥበብን የሚያውጅ መፅሐፍ ነው ።ለእኛ ትውልድም የሚበጅ መልዕክትም አለው ። ሃሳቡን በጥልቀት ካየነው ። ለዚህ ላለንበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ያዩትን ወይስ የሰሙትን ማመን ይቀላል? – አሰፋ በድሉ March 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጽሁፋ ረጅም ነው፡፡እየጻፍሁ እያለ ሌላ ግፍ ሰማሁ፡፡ስላለፈውም ስለ አሁኑም ስሜቴን ለማጋራት ስሞክር ጽሁፋ ረዝሞ አገኘሁት፡፡በመጀመሪያ ለወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሳታማኸኝ ብላ የሚለውን የጎሳየን ዘፈን ጋብዙልኝi Read More
ነፃ አስተያየቶች ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት – ቀሲስ አስተርአየ March 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ nigatuasteraye@gmail.com ያድርሱልኝ ለመጋቤ ሐዲስ ቡሩክ የኦሜጋ ቲቪ ባለቤት “በአዲስ አበባ የሚኖሩትን የትግራይን ካህናት ለሚያስሩና ለሚገደሉ: በትጋራይ ሕዝብ Read More