ነፃ አስተያየቶች - Page 44

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አድዋ 3ተኛው ፍልስፍናዊ አብዮት!!! – ምንዳርአለው ዘውዴ

February 28, 2023
አድዋ ሶስተኛውን ፍልስፍናዊ አብዮት ትወክላለች፡፡ በጥቂቱ ርእሰነገሩን ለማስረዳት ያህል፣ በአለም ላይ ሶስት ፍልስፍናዊ አብዮቶች አሉ፡፡ ስለመልካም ግብ ግህደት (እውንነት) የነበረውን ሁሉ እንዳልነበረ ያደረጉ፣ በእግሩ

በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት – ከመሳይ መኮንን

February 27, 2023
የዘንድሮ ደግሞ ይለያል። ያፈጠጠ፥ ያገጠጠ፥ በቁማችሁ እናሞኛችሁ ዓይነት ተራ ብልጠት የተሞላበት፡ እብደትና እብሪት የተቀላቀሉበት አካሄድ ነው። ጄነራል አበባው ታደሰ ‘አጼ ሚኒሊክና እቴጌ ጣይቱን የማይፈልግ

የኦሮሞ ብልፅግናና ትህንግ የአማራ አፅመ ዕርስቶችን እና ፀጋዎቹን የመውረር አባዜ ለምንና እውነታው (ተዘራ አሰጉ)

February 26, 2023
የሃገሬ ሰው እየተረዳው ያለው ሃገረ ኢትዮጵያን የመቀራመጥ ፣ የመገነጣጠልና እረፍት የማሳጣት ሴራ የተሸረበው በደም ፣ በቅርበትና በዝምድና የማይገናኙት ሁለት “አማራ ደመኛችን ፣ ጨቋኛችንና በዝባዣችን

„የሽግግር ፍትህ፣ “ የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ በአቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ ለቀረበው ጽሁፍ መልስ! – በ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

February 26, 2023
   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                       የካቲት 26፣ 2023 አቶ ባይሳ ዋቅ-ወያ “የሽግግር ፍትህ፣ “የይቅርታ” ፖለቲካና የፍትህ ስርዓታችን” በሚል ርዕስ ስር የጻፈውን በዘሀበሻ ላይ የወጣውን ጽሁፍ አነበብኩት። በመጀመሪያ ደረጃ፣ የሽግግር

የብአዴንን ስሪት ታሪካችን፤ባህላችን፤ማንነታችን ውስጥ ፈልጌ አጣሁት – አሰፋ በድሉ

February 25, 2023
አጭር ነገር ስለ እስክንድር ነጋ፡፡በቃ ጀግናው ዕየተጋደለ ነው፡፡ እኛስ? ስርዐቱ እንደ ትልቅ ግዳይ ስለሚያየው ይህንን አብረን ከማጮህ ተቆጥበን ይልቅ አሁንም ከፊታችን ስለተደቀነው አደጋ፤ዕለት ዕለት
bayisa wak woya `

የሽግግር ፍትሕ፣ “የይቅርታ” ፖሊቲካና የፍትሕ ሥርዓታችን (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

February 24, 2023
ለውይይት መነሻ ዶ/ር ዓቢይ ወደ ሥልጣን መድረክ ብቅ ያሉ ሰሞን፣ የይቅርታ ፖሊቲካ መመርያቸው መሆኑን በየሚድያው ሲታወጅ በነበረበት ወቅት፣ ይህ ነገር በጊዜው ተገቢው ትርጉም ተሠጥቶት፣

የወያኔና ኦሮሙማ የጸረ አማራ ጥምረት ፍጥጥሞሽ (እውነቱ ቢሆን)

February 23, 2023
አሁን ወያኔና ኦሮሙማ በአማራ ላይ ተጣምረው ተማምለው አንድ ሆነዋል፡፡ ተጋብተዋል፡፡ የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናቸው፡፡ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያንን በጦርነቱ በሴራ አስፈጅተው ሁለቱ አሁን ፍንደቃ በፍንደቃ

መግለጫውን የሚመጥን ዝግጅት ተደርጓል ወይ? አብይ ብቻውን ጦርነት አይገጥምም! – አሰፋ በድሉ

February 23, 2023
አብይ በራሱ የቁማር ቋንቋ ለመግለጽ ያህል ዕጁ ላይ የቀረው ስንት ካርድ ነው? ወያኔ እና አሜሪካ፤ ሱዳን? ሌላው አነግ ነው፡፡ቀሪው መላ ኢትዮጵያ ተፍቶታል፡፡ኢሳያስ ራሱ እንዲህም

የአማራ ምሁራን የመጥፋት ሴራ የተሸረበበትን ሕዝባቸውን እያነቁና እያደራጁ ወይስ አማራ ባዶ “(Amara Frie)” ኢትዮጵያን እየጠበቁ?

February 22, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እስከ ዛሬ የሆነውን ሁሉ አስተውሎ አቶ ሊዮ ኦከሬ “…Machinations For ‘Amharafrei’ Ethiopia” በሚል ርእስ ያስተላለፉትን ጥብቅ መልእክት ይህንን ተጭኖ*  https://tinyurl.com/3bhuy5ua  አንብቦና ተገንዝቦ

የኦህዴድ ብልፅግናና ከበስተጀርባ ሆኖ የሚዘውረው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ “ትርክት፣ አላማና ግብ”

February 22, 2023
የኦህዴድን ብልጽግናን እንደ ሥራ አስፈጻሚ ሾሞ ሐገሪቱን አሁን እያስተዳደር የሚገኘው የኦሮሙማ ፖሊት ቢሮ፣ ጥርሳቸውን በኦሮሞ ፖለቲካ ያወለቁትን እነ ሌንጮ ለታንና ዲማ ነገዎን፣ የወያኔን አንጋፋ

የሙሶሊኒና የቫቲካኑ ፖፕ ፓየስ 11ኛ ፋሺሽታዊ ሕብረት ሐቅ የቀድሞ አምባሳደር፤ ዘውዴ ረታ፤ ቫቲካንን ከኃላፊነት ነጻ ለማድረግ ስላደረጉት ሙከራ

February 22, 2023
ኪዳኔ ዓለማየሁ PDF-   [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]- መግቢያ፤ በቅርቡ፤ አምባሳደር ዘውዴ ረታ የደረሱት፤ “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” መጽሐፍ(1)፤ በሰሜን አሜሪካ፤ በልዩ ልዩ ከተሞች እየተሸጠ በመሆኑ፤ አንድ ወዳጄ፤
1 42 43 44 45 46 250
Go toTop