ነፃ አስተያየቶች ግርማ የጅብጥላ፤ ስምን ከሲመት መለየት የማይችል ብአዴናዊ እንኩቶ February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም እንዲሉ፣ የጭራቅ አሕመድ ቀንደኛ ሎሌ ግርማ የሺጥላ፣ ስልጣን እያለኝ ስልጣን እንደሌለኝ ይስማኛል ብሎ አማረረ አሉ፡፡ እንክትካች በሉት፡፡ በኔ በኩል ደግሞ ደደብ በማለት አንባቢን ላለማስቀየም ስል Read More
ነፃ አስተያየቶች አባቶች ተክደዋል፣ ሎጆቻቸውን አብይ እያሰረ፣ ከስራ እያባረረ ነው – ግርማ ካሳ February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ በቤተ ክርስቲያን ላይ፣ በኦህዴድ/ኦነጎች የተከፈተውን ጥርነት ተክትሎ፣ ቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረበው ጥሪ መሰረት፣ ህዝበ ክርስቲያኑ እንዲሁም የኦርቶዶስክ ቤተ ክርስቲያን ወዳጆች ድምጻቸውን ማሰማታቸው ይታወሳል፡፡ በነነዌ ጾም Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው! February 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ (ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች እውነተኛ ማንነት ሲገለጥ (በይበቃል ያረጋል ረታ) February 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 12 ቀን 2015 ዓ.ም. የዛሬ አምስት ዓመት ገደማ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በሕዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት ቀርበው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከራሳችን መሪር እውነታ ጋር ከመላተም ክፉ አባዜ አልወጣንም! February 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ February 18, 2023 ጠገናው ጎሹ የመፈላሰፋችንና የመጠበባችን ምሥጢር ወደ መሬት ወርዶ በሚታይና በሚጨበጥ ተግባርና ውጤት ካልተተረጎመ የምድራዊውም ሆነ ተስፋ የምናደርው ከሞት በኋላ ህይወት ከባዶ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በፋሽስት ለተፈጸመባት ጭፍጨፋ ውድመት የኢጣሊያን መንግሥት ይቅርታ ሊጠይቅና ካሣ ሊከፍል ይገባዋል!! February 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (የሪፖርተር ጋዜጣ እንዳወጣው)የ እንደመንደረደሪያ የዛሬው ዕለት የካቲት 12 ቀን (የሰማዕታት ቀን) በኢትዮጵያ በታሪክ የፋሽስቶች ዘረኝነት፣ አውሬያዊ ጭካኔና አረመኔነት በገሃድ የታየበት ነው፡፡ ጣሊያን ኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምልከታ (ክፍል-2) ሸንቁጤ – ከካናዳ February 18, 2023 by ዘ-ሐበሻ የቅዱስ የሲኖዶስ አቋም እና ጥያቄ ፖለቲካዊ? መቼም የኢትዮጵያን ታሪክ በወፍ በረር እንኳ ለቃኘ መንግስት እና ቤ/ክ የነበራቸውን የከፋም የለማም ግንኙነት እና ተፅእኖ በቀላሉ መታዘብ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተዋሕዶ አብዮት መቀልበስ፤ ሐይማኖትና መንግስት ወይስ ሐይማኖትና ፖለቲካ? February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ ካንድ አገር መንግስት የሚጠበቀው በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አስገብቶ የማይፈተፍት፣ የሚደግፈውም ሆነ የሚቃወመው ሐይማኖት የሌለ ገለልተኛ መንግስት እንዲሆን ነው፡፡ መንግስት በሐይማኖት ጉዳይ እጁን አያስገባ ማለት ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች ጉዳዩ፤ ኢትዮጵያ እንደ አገር የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ነው! February 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ ሐሙስ፣ የካቲት ፱ ቀን ፪ ፻፲ ፭ ዓ. ም. በቅድሚያ በአገራችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተፈጠረው የውስጥ ችግር ተፈትቶ ዕርቅ መደረጉና ውጥረቱ መርገቡ ደስ የሚያሰኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቆለፈበት ቁልፍ ! ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣ 438 ገጽ ትችት! – በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ February 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከዶ/ር ምህረት ደበበ፣ የአዕምሮ ህክምና ስፔሺያሊስት፣ 438 ገጽ ትችት! በዶ/ር ፈቃዱ በቀለ፣ የስልጣኔ ተመራማሪና የኢኮኖሚ ዕድገት ባለሙያ ! የካቲት 17፣ 2023 ይህን መጽሀፍ አግኝቴ ለማንበብ እድል ያጋጠመኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተያዘው የጎሳ ፖለቲካ አገር አጥፊ በሽታ ነው! – አንዱ ዓለም ተፈራ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ አንዱ ዓለም ተፈራ እሁድ፣ የካቲት ፭ ቀን ፪ ፻፲ ፭ ዓ. ም. በአንድ አገር የሚኖረው የአስተዳደር ሁኔታ፤ በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ይሽከረከራል። የመጀመሪያው የአገሩ ሕዝብ ያለበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ደወል 3 ዘ ኢትዮጵያ ለሚድን በሽታ የሚገድል መድኃኒት መውሰድ ይብቃ! – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ February 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ሕዝበ ቤተሰብ። በደወል 1 ዘ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያን አየን። በደወል 2 ዘ ኢትዮጵያ፥ ለዚህ በሽታ ያልተጠቀምንበትን ቀዳሚው ፍቱን Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች ምነው ነገረ ሥራችን ሁሉ ላይ ላዩን ሆነ? – ጠገናው ጎሹ February 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ February 12, 2023 ጠገናው ጎሹ አሁን ላይ የምንገኝበት እጅግ አስከፊና አደገኛ ሁኔታ የትናንትና የዛሬ ዱብ እዳ ሳይሆን ለዘመናት እያጠራቀምነው የዘለቅነው ልክ የሌለው የገዛ ራሳችን የውድቀት Read More
ነፃ አስተያየቶች የህሊና ቢሶች መጫወቻ መሆን የማያሳፍረውና የማይቆጨው ትውልድ – ጠገናው ጎሹ February 11, 2023 by ዘ-ሐበሻ February 11, 2023 ጠገናው ጎሹ “እስከ ዛሬ ስለ ክርስቶስ አስተምሪያለሁ ። ተምሪያለሁ። ዛሬ ግን ራሱን ክርስቶስን አይቸዋለሁ” ይህን የሚነግረን የተሰጠውን የዲያቆንነትና የሙአዘ ጠበብትነት ስያሜ Read More