ነፃ አስተያየቶች ከአውሬው አብይ አህመድ ጋር የሚተባበር ጥቁር ዉሻ ይውለድ (እውነቱ ቢሆን) February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ አሊ አውሬ ነው፡፡ ዲያቢሎስ ነው፡፤ ከእርሱ ጋር አብሮ የቆመ ሁሉ እርጉም ይሁን፡፤ ይመታ!! በላ ይወረድበት፡፤ እንዴት ሰው ሆኖ ለሆዱ ብሎ ፣ለጥቅሙ ብሎ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብልጽግና ወንጌል አና የሉትራን አብዮት በኢትዮጵያ February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከደረጀ ተፈራ (በግል የቀረበ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩ ዘመናት በእምነት ሰባኪነት፣ በሃገር አሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማት ማዕረግ እና በመሳሰሉት ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ ገዥ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነት ለሁላችንም የሚሆን መመሪያ! February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ በአንድ አገር ውስጥ የተወለደ ሁሉ መጠሪያው አንድ ነው። ➢ አንድ ሰው አንድ መንደር ውስጥ ቢወለድም የመጨረሻ መጨረሻ ዜግነቱ በአገር ደረጃ ነው የሚገለጸው። ➢ ስለሆነም Read More
ነፃ አስተያየቶች ወንጭፍና ድራጉኖፍ February 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ ዓይንቁ ንቀት ንቆታል፡፡ የንቀቱ ምንጭ ደግሞ የኔን ሸኔ ሠራዊት ከክላሽ አልፌ ድራጉኖፍ (dragunov) እስካፍንጫው አስታጥቄዋልሁ፣ አማራን ደግሞ ትልቅ ወጥእንጨት እንኳን እንዳይኖረው ባሽከሮቸ በደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሰማ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኦርቶዶክስ ተዋህዶን መናዱ፣ ከሦስቱ ግንዶች አንዱ! – ዶ/ር ወንድሙ መኰንን February 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ “እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ … ።” ብሎ የጀምራል የዮሐንስ ራዕይ መዕራፍ 2 ቁጥር 5! ወንድሙ መኰንን፣ እንግላንድ 02/03/2023 መግቢያ ዘረኞች ካሉ ማን በሰላም ተኝቶ ያድራል? ዘሮኞች ሥልጣን ላይ ከወጡማ፣ አያድርስ ነው። የጎጠኝነትን ጠንቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝብ ሆይ! ተይሁዳዊ ሽምግልና ፍትህና ሰላምን እየጠበክ መከራህን አታራዝመው! February 4, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ ይህ አድግ ቁጥር አንድ ሁሉ በሕዝብ የቁጣ ማእበል የተጥለቀለቀው ይህ አድግ ቁጥር ሁለት ይሁዳዊ ሽምግልናን የወንበር ማስጠበቂያና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሳሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሳውል፣ ሳውል [መንግሥት ሆይ፥] የመውጊያውን ብረት ብትቃወም ለአንተ ይብስብኻል፤” የታሪክ አዙሪት February 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ በዲ/ን ተረፈ ወርቁ በ1571 ዓ.ም ገደማ በልዑል ፋሲለደስ እና በቦረን ኦሮሞ ሠራዊት መካከል ጎጃም ውስጥ በተደረገ ጦርነት ቦረኖች አሸንፈው የንጉሡ ልጅ ሕጻኑ ሱስንዮስ ተማርከው Read More
ነፃ አስተያየቶች አባታችን “አዋቂ” ነው ያሉበት ንግግር አንድምታዎች* (ከአሁንገና ዓለማየሁ) February 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) በመግለጫቸው በቤተክርስትያን ላይ የተፈጸመውን የተንኮል ጥቃት ያካሄደው “አዋቂ” ነው ብለዋል። አዋቂ ነው ማለት ምን ማለት ነው? አንድምታ አንድ ክርስቶስ ስለሰቀሉት አይሁድ አባቱን ሲማጸን Read More
ነፃ አስተያየቶች ያፈጠጠብን ችግር – አንዱ ዓለም ተፈራ February 3, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ሀቅ እንድ መልዕክት አለው። ዛሬ እዚህ ቦታና በዚህ መንገድ፣ ነገ እዚያ ቦታና በሌላ መንገድ እያለ፤ የተለያዩና ያልተያያዙ የሚመስሉ ቀውሶች በፖለቲካው መድረክ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከትምህርት ሚኒስትር ፤ ከሱሪ በአንገት አውልቅ ውሳኔ እና ውጤቱ ፣ ምን ተማርን ? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ February 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ የ የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በየዩኒቨርስቲው መሰጠቱ ለተፈታኞቹ ” ሱሪ በአንገት አውልቅ ” እንደሆነባቸው ያገኙት ውጤት ይመሰክራል ። የመንግሥትም ሆነ የግል ትምህርት Read More
ነፃ አስተያየቶች ” ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዛብሔር ዘርግታለች ፣ ሤጣናትም በፈጣሪያችን ቁጣ ይመታሉ ። ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ። “ February 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሲና ዘ ሙሴ የዛሬዎች የኢትዮጵያ ገዢዎች ከቀድሞዎቹ ያልተማሩ በመሆኑ ፣ በዚህ በ11ኛው ሰዓት ለመማር ና ከዘረኝነት አስተሳሰብ ተመልሰው ፣ ዓለማቀፋዊ ህሳቤን በመንግስታቸው ውስጥ ካላነበሩ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን መጥላት ፤ ማጥላለት ኢትዮጵያዊነት ሊሆን አይችል!!! February 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወገን ሆይ አስቀድሞ የሚልስህ ቆቶ እንደሚያቆስልህ ዛሬም ላይ አለማወቅ ድንቁርና እና ብልግና ብቻ ሳይሆን ኃጢት ነዉ ፡፡ አበዉ አካሄዱን አይቶ ስንቁን ይቀሙታል እንዲሉ ትናንት Read More
ነፃ አስተያየቶች ደወል 2 ዘኢትዮጵያ ደወል 2፡ ቀዳሚው ፍቱን መድኃኒት ለኢትዮጵያ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ February 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ በደወል 1 ዘኢትዮጵያ፥ ኢትዮጵያ በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት እንደሆነ ተመለከትን። አሁን ደግሞ ይህንን በሽታ ተመልክተን እንነቃበት ዘንድ ደወል 2 ዘኢትዮጵያን እንመለከታለን። በሽታውን ስናውቅ መድኃኒቱ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሁንሞ የሐገርን ኢኮኖሚ እየገደለ ያለው አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ነው January 31, 2023 by ዘ-ሐበሻ የሐገርን ኢኮኖሚ እየገደለ ያለው አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ገዢ በሚል አርዕስት ስር በአቶ ሳሙኤል ብዙነህ የቀረበውን አጭር ጽሁፍ በሚመለከት የተሰጠ የድጋፍ ሀተታና፣ የአቶ ጌታቸውን መሰረተ-ቢስ Read More