ነፃ አስተያየቶች - Page 49

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር ኢትዮጵያ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

January 16, 2023
ደወል 1 ዘኢትዮጵያ ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል

ሕገ-መንግሥቱ “የአንድነት ወይስ የመለያየት” የቃል-ኪዳን ሰነድ…?!

January 15, 2023
በዚህ የውይይት መድረክ ላይ ለኢትዮጵያ “ውድቅትም ሆነ ትንሣኤ”፤ የሀገሪቱ የዕጣ ፈንታዋ የጽዋ ተርታዋ “አልፋና ኦሜጋ” አሁን በሥራ ላይ ያለው የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት እንደሆነ ተደጋግሞ ይነሳል።

የኦህዴድን አፓርታይድ አገዛዝ በሰላማዊ ትግል በፍጥነት እናስወግድ!!! -አስፋው ረጋሳ

January 15, 2023
የአገራችን ህዝብ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ የኮምዩኒስት ሥርዓት ውላጅ በሆነው የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ አገዛዝ ከዚያም ቀጥሎ ባለፉት አምስት ዓመታት የአብዮታዊ ዲሞክራሲያዊው ርእዮት በወንጌላዊ

የግጭትና የጦርነት ሁሉ መነሻ ስግብግብነትና እራስ ወዳድነት ነው! (አገሬ አዲስ )

January 10, 2023
ጥር 2 ቀን 2015 ዓም(10-01-2022)   በዚህ እርእስ ላይ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የዓለማችን በተለይም የአገራችን የኢትዮጵያ ህዝብ ለአለፉት አያሌ ዘመናት ለተከታታይ ጦርነቶችና እልቂቶች ብሎም ሰላም

የግማሽ ሚሊዮን የትግራይ ወጣቶችን ደም በወልቃይትና ራያ ለመካስ መሞከር አጓጉል ህሳቤ ነው

January 9, 2023
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያውቀውና ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ትልቁ ጉዳይ ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ህሳቤና መንፈስ በሌላቸው መሪዎችና ባለስልጣኖች እየተመራች መሆኑን ነው። “ከአያያዝ ያስታውቃል ከአነጋገር ይፈረዳል” እንዲሉ

ጌታችን፣ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን፣ ከቅድስት፣ ድንግል ማርያም መወለዱ/ሰው የመኾኑ ሃያ አንዱ/21ዱ ምስጢራት፤

January 6, 2023
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ የእግዚአብሔርን ፍቅር ለሰው/ለዓለም ለመግለጽ፡- (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3) 16፤ ‘‘በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው  እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን 

ጭራቅ አሕመድ፤ እኩይ አዟሪት የገባ ኦነጋዊ አውሬ

January 2, 2023
ያንድ ብሔር አባል አለመሆኑ የሚጠረጠር ግለሰብ የዚያ ብሔር ብሔርተኛ ከሆነ፣  ጥርጣሬውን ለማስወገድ ሲል ብቻ ማናቸውንም አረመኔያዊ ድርጊት ለመፈጸም ቅንጣት አያቅማማም፡፡  ሂትለር ይሁዳወችን ያለ ርኅራኄ የጨፈጨፈበት አንዱ

ሕዝብን ሊያፋጁ የተነሱ የጉግ ማንጉጉ መንግስታት ተላላኪዎች!! – ተዘራ አሰጉ

January 2, 2023
“አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም” እንዲሉ አሁን ኢትዮጵያን እየመሩ ያሉ አንዳንድ ባለስልጣናት “ ከድንጋይ ላይ ውሃ ቢያፈሱት መልሶ እንቦጭ” እንዲሉ የሥልጣኑ ኮረቻ ዘለዓለማዊ መስሏቸው እውነታን

ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ)

December 31, 2022
መንደርደሪያ ዕውን ኢትዮጵያ ምሁራን አሏት ?!አሏት ከተባለስ፤ ዜጎቿ እንደቅጠል በሚረግፉበት በዚህ  አስከፊና ፈታኝ ወቅት፤ ከህዝባቸው ጎን ቆመው፤ አለንልህ ካላሉት፤ ከጅምላ ፍጅት፤ ከመታረድ፤ ከመፈናቀልና ከስደት ካልታደጉት፤
1 47 48 49 50 51 250
Go toTop