ነፃ አስተያየቶች መስዋዕትነት ለነፃነት ! December 31, 2022 by ዘ-ሐበሻ በየትኛዉም ዓለም ጥግ የሚደረግ ትግል እና የሚከፈል መስዋዕትነት ለሰዉ ልጆች በህይወት እና በነፃነት.የመኖር ተፈርሯዊ መብት ላለማጣት ወይም ለማግኘት ፡፡ ነገር ግን በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ Read More
ነፃ አስተያየቶች የብልጽግና ፓርቲ በገሃነም ደጃፍ ላይ እየጨፈረ ያለ ይመስላል። ይልቁንም የአስተዳደር አቋሙን ለማሻሻል አሁንም አልረፈደበትም December 30, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰዋለ በለው – sewaleb@yahoo.com መግቢያ እ.ኤ.አ. በ1970ዎቹ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ የህዝቡን አመኔታ አጥተው፣ ጠላትን ለመከላከል በሰለጠኑ በገዛ ሰራዊቶቻቸው (ወታደሮቻቸው)፣ በግፍ እና በጭካኔ በወታደራዊ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው በተፈጥሮው ልዩ ና ግለሰባዊ ነው መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ” ሰው ትርጉም ያለው በግለሰብነቱ ነው ። በቡድን ውስጥ የግለሰብ ታላቅ ሰብዕና ሊዋጥ ይችላል ። እናም ቡድናዊነት እጅግ አደገኛ ነው ። ” ይላሉ ሃሳብያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ያዲስ አባ ጣጣ ስላቅ (Satire) – በቦቆቅሳ ሉባክ December 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ግንቦት 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ታሪካዊና ሕጋዊ ባለቤት የእኛ ማሕበረሰብ ነው ሲሉ የዱር እንስሳት ነፃነት ግንባር (ዱ.እ.ነ.ግ) ከፍተኛ ተወካዮች ዛሬ ከቀትር በኋላ በቅርቡ Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ውስጥ ጣልቃ የመግባት ህጋዊም ሆነ ሞራላዊ መሰረት የለውም!!! – መሰረት December 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ከአራቱም የኢትዮጵያ ማእዘናት እንዲሁም ከልዩ ልዩ የአለም ክፍሎች የመጡ ሰዎች የሚገኙባት ከተማ እንደሆነች ይታወቃል። በዚህም መሰረት የተለያዩ ቋንቋዎች የሚነገሩባት፣ የተለያዩ ባህሎች የሚንፀባረቁባት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ፡ አላቻ ጋብቻ – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ December 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁሉም ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ብዝሃነት ያወራል። ግን እነዚህ ቃላቶች የሚሰጡት ትርጉም ግን ጭራሽ የሚቃረኑና የሚጋጩ ናቸው። ለዚህ እንቅፋት የሆነው እነዚህን ቃላቶች ለመተርጎም አህዳዊ/ፌድራላዊ በሚሉት Read More
ነፃ አስተያየቶች ከጠ/ምኒስትር ከዐብይ አህመድ: ለሌቦቻቸው የቀረበ ጥሪ !! (አሥራደው ከፈረንሳይ) December 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ፤ ይቅርታ ፓስተር ዐብይ አህመድ፤ ማለቱ ሳይሻል አይቀርም፤ ሰሞኑን በወላይታ ፤ የዳቦ መጋገርያ ፋብሪካ ለመመረቅ፤ ወደ ወላይታ ሄዶ ባደረገው ንግግር ፤ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ስነስርዓት ሊይዝ የሚገባው የፖለቲካ ሃይል ቢኖር ብልፅግና ፓርቲ ነው!!! December 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) እውነት ነው ግብፅ አባይን እንደፈለገች ለመጠቀም ስትል ለኢትዮጵያ ቀና አታስብም። ኢትዮጵያን በታትና በአባይ ላይ አለኝ የምትለውን ጥቅም የማሳካት ህልሟን እስከም ሟላ ድረስ Read More
ነፃ አስተያየቶች የገሞራ ሙሽራ የሰዶም መንገደኞች!- ከቴዎድሮስ ሐይሌ December 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የግዜ ጎርፍ የስርዐት ዝቅጠት አንከባሎ ያመጣቸው ወንጌላዊ ነን ባይ ወሮበሎች የተናገሩት ነውር ሲያነጋግር ሰንብቷል:: ይህ ዘመን ኢትዮጵያ እንደ ሃገር የዝቅጠትን ውሃ ልክ አልፉ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ስምምነቱና ሰላምን የመገንባት ተግዳሮች ከምርምር ጥናቶችና ከልምድ ስነጽሑፎች ስልታዊ ቅኝት December 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዶክተር ሰዒድ ሃሰን እና በአቶ አንዱ ዓለም ተፈራ ፩. መግቢያ በአገራችን በኢትዮጵያ፤ ባለፉት ጥቂት ዓመታት አለመረጋጋትና ግጭቶች ጎልተው ታይተዋል። በቅርብ ጊዜ አገራችንን ከፍተኛ አደጋ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድ የአገሩ መንግሥት ሊታደገው ካልቻለ ሊጠፋ ይገባል December 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ መንግሥት ቢበረታ ወይም ቢጠፋ ግድ የለውም ። Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማራ ሸኔ ይፈጠር እና የአማራ ሸኔ አለ፤ ለየቅል ነው፡፡ ሂሳብን በዚህ ዓነት መልኩ ኃላፊነት የሚሰማው መንግስት አያወራርድም December 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሲና ዘ ሙሴ ” የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት ያጣልና የአገሩ መንግሥት ቢበረታ ወይም ቢጠፋ ግድ የለውም ። …” የነጋድራስ ገ/ህይወት ባይከዳኝ ዘላለማዊ መልዕክት እንሆ ! የሚበላውን እና የሚለብሰውን ያጣ ደኻ ፣ የተወለደበትን አገር የሚወድበትን ምክንያት Read More
ነፃ አስተያየቶች አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ልዩ ጥሪ፡አብይ አህመድ በአስቸኮይ ከስልጣን ይልቀቅ!! December 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ አለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ሰሞኑን አብይ አህመድ በሀሰት ፈጠራና ስያሜ ‘የአማራ ሸኔ’ በሚል ስም የተናገረው የህዝብ ፍጅትን ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ሁኔታን የሚፈጥር፣ የጥፋት ስነ Read More
ነፃ አስተያየቶች በሰው ና በዜጋ ላይ የተመሠረተ የመንግሥት ሥርዓት ፤ ዛሬ ና አሁን እጅግ እንደሚያሥፈልገን የተገነዘብን ይመሥለኛል ። December 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ወያኔ ፤ ( ትህነግ ፣ ህውሃት ፤… ወዘተ ። ይባል ። የሰው ሥብሥብ ነው ። ሆኖም በዘር ላይ የተመሠረተ ጠባብ የፖለቲካ Read More