ነፃ አስተያየቶች - Page 52

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በወለጋ በተከታታይ ለሚካሄደው የአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች የኢትዮጵያ ፌደራል መንንግሥት ባለሥልጣናት ናቸው  – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

December 12, 2022
“ጣልያንም መጣ፤ ሄደ ተመለሰ፤ እንግሊዝም መጣ ሄደ ተመለሰ፤ ግብፅም ከጀለ ሄደ ተመለሰ፤  ህወሓትም ካደ፤ ሄደ ተመለሰ፤ ማን ቀረ ኢትዮጵያን እያተራመሰ?”                        ቅይጥ ጥቅስ ክፍል

ጭራቆች የሚፈጥሙትን የዘር ፍጅት የማይቃወምና የማይታገል በዝምታ ፍጅቱን እንደ ደገፈ ታሪክና ትውልድ ሲዘግበውና ሲረግመው የሚኖር ነው! –

December 11, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ታሪክ እነሚያስተምረውና አያቶቻችን እንደነገሩን በአምስቱ ዘመን የነፃነት ታጋድሎ በዝምታ የሕዝብን እልቂትና ባርነት የሚደግፍ ብዙም አልነበረም፡፡ ሕዝቡ በአንድ በኩል በሆዱ ለፋሽሽት ተገዝቶ

የፋኖና የኦሮሙማ ነፍጠኞች ሚዛን ያጣ ንጽጽር ሲገመገም – በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው

December 11, 2022
 ከሚድ ዌስት አሜሪካ  ዲሰምበር 11/2022 በትውልድ ሃገራችን ኢትዮጲያ  በነአብይ ለማና ገዱ የተጀመረውን  የኢትዮጲያ  ተሃድሶ በማማን  የሚታመንባቸውን ታላቆች ከቪዥን ኢትዮጲያ እስከ  ስመጥሩ መንፈሳዊ መሪዎች ድረስ ሰምተን ሚኖሶታ

አደገኛ የበግ ለምድ ለባሽ ቀበሮዎችን የማይፀየፍ ትውልድ

December 10, 2022
December 10, 2022 ጠገናው ጎሹ ዳንኤል ክብረት ማህበር ከተሰኘ ማህበራዊ ሚዲያ ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ በጥሞና ተከታተልኩት ። ቃለ ምልልሱን በጥሞና የተከታተልኩት እንደ ዳንኤል ክብረት አይነት የቆጠረውን ፊደል  ፣ ያነበበውንና የሚያነበውን ንባብ እና የቃረመውንና የሚቃርመውን

በኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ክልሎች ንፁሀን የአማራ ተወላጆች ላይ ለሚደርሰው ተደጋጋሚ የዘር ጥቃት መንግሥት ለምን ደንታ-ቢስ ሆነ?

December 10, 2022
ሰዋለ በለው – December 8, 2022 – sewaleb@yahoo.com በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተለይም በመተከል፣ በወለጋ፣ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች፣ በተደጋጋሚ በማንነታቸው ምክንያት ብቻ በንፁሃን ዜጎች

የከንቲባዋ ዲስኩር ላም ባልዋለበት ኩበት ፍለጋ ሳይሆንባቸው አልቀረም

December 10, 2022
ስሙኝማ እናንተዬ፡- ጀሮዬ ካላከራከረኝ በስተቀር እመት አዳነች አቤቤ ከየትኛው ተቋም እንደሆነ ለማረጋገጥ ግድ ባይሰጠኝም የሕግ ሙያ እንዳጠኑ በጨረፍታ ሲወራ የሰማሁ መሰለኝ፡፡ ከዚህ በተረፈ ዎይዘሮዋ

በወልቃይት-ጠገዴና ጠለምት ጉዳይ የቀረበ ምክረ-ሀሳብ

December 9, 2022
መግቢያ 1. የታሪክ መነሻ ከቅድመ-አክሱም ጀምሮ እስከ 1983 ዓ.ም ወልቃይት-ጠገዴና ጠለምት ከበጌምድር ስሜን ግዛት ተነጥለው አያውቁም፡፡ በአስተዳደራዊ ታሪክ ደረጃ የወልቃይት፣ ጠገዴ፣ ጠለምት ታሪክ ከበጌምድር ስሜን ታሪክ የማይነጠል የተጋመደ ታሪክ አለው።

 የናዚሥቶቹ የመቀበሪያ ቀን ቅርብ ነው “በሰፈርከው  ቁና ይሰፈርልሃል“ ከአባታጠቅ ምንዳሁነኝ

December 8, 2022
ሹፌሩ ሳያውቅ መሪው መዞር አይችልም ። አውቶማቲክ እና እጅግ ዘመናዊ መኪና እንኳን በመጀመሪያ በተቀነባበረለት ፕሮግራም መሠረት እንጂ በደመ ነፍስ አይጓዝም ። አንድ የአገር መንግሥትም

የ3ቱን ክልሎች ክልላዊ የህዝብ መዝሙሮች – የአማርኛ ትርጓሜ አንብቡና – ፍርዱን ለህሊናችሁ ስጡት! – ሄርሜላ አረጋዊ

December 8, 2022
1. የትግራይ ክልል መዝሙር /የአማርኛ ትርጉም  የማንወጣው ተራራ የማንሻገረው ወንዝ የለም ፤ ፍፁም ወደኋላ የለም መስመር ነው ኃይላችን ህዝብ ነው ኃይላችን በጭራሽ አንሸነፍም! በፀሀይ
1 50 51 52 53 54 250
Go toTop